Breaking News

Recent Posts

ጥሩ ዜና ለአማራ ህዝብ

ሰበር ዜና፦ ስድስት የአሜሪካ ኮንግሬስ አባላት የዐማራ ክልሉን ጉዳይ በተመለከተ ለተባበሩት መንግስታት ድርጅት ደብዳቤ ጻፉ። የኮንግረስ አባላቱ ለአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን እንዲሁም በተመድ ለአሜሪካ ልዩ መልዕክተኛና ባለ ሙሉ ስልጣን አምባሳደር ሊንዳ ቶማስ ግሪንፊልድ በጻፉት ደብዳቤ በዐማራ፣ ኦሮሚያና ትግራይ ክልሎች የሰብዓዊ መብት ጉዳይ አሳሳቢ ደረጃ ላይ መድረሱን ገልፀዋል። የደብዳቤያቸው …

Read More »

ድሮንና ከባድ መሣሪያዎች ሳይቀሩ በመጠቀም በአማራ ወገኖቻችን ላይ እየተፈጸመ ነው::

ጆሃን ጋልቱንግ የተባሉ የኖርዌይ የጥቃት/ Violence ተመራማሪ እንደተገለጹት የማኅበረሰብ ጥቃትን በሶስት ስይንሳዊ ትንታኔ ያስቀምጡታል:: 1. ቀጥተኛ ጥቃት፣ 2. መዋቅራዊ ጥቃት እና 3. የባህል ጥቃት ናቸው:: እነዚህ የጥቃት መጠኖች የሶስት ማዕዘን ሶስት ክንዶች ተብለውም ይገለጻሉ:: ወደ አገራችን ኢትዮጵያ ስንመጣ ደግሞ በግንባር ቀደምትነት በአማራውና ሌሎችም ወገኖቻችን ላይ ከላይ የተጠቀሱት የጥቃት ዓይነቶች ከወያኔ …

Read More »

News in Pictures

Time in Ethiopia

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.