የትናንትናው ስብስብ mastermind ወያኔ ነች። ወያኔ ብልጥ ነች፣ ለእርሷ ተገዥና ወዳጅ የሆኗትን አሳምራ ታውቃለች። ወያኔ …
Read More »በገዳ ስርዓት ሴቶች እንደ እርኩስ ስለሚቆጠሩ ውክልና የላቸዉም:: የጣኦት አምልኮት ለኢትዮጵያ አይበጅም::
የገዳ ባህል ካሪኩለም ተቀርጾለት በትምህርት መልክ በclass room ይሰጥ ከተባለ ሌሎቹ 85 ብሄር ብሄረስቦችም የራሳቸው ባህልና ትውፊት እንዲታወቅ ይጠይቃሉ:: ስለ ገዳም ስርአት ይሁን ስለ ሌሎች ባህላዊና ሃይማኖታዊ እሴቶች እንደ ማህበራዊ ሳይንስ ባሉ የትምህትር ክፍሎች ማስተማር ጥቅም እንጂ ጉዳት የለውም። ሆኖም ሰሞኑን ጥያቄ የጫረው ጉዳይ የገዳ ስርአት እራሱን የቻለ የትምህርት ዘርፍ ሆኖ በአዲስ አበባ በመንግስት ትምህርት ቤቶች ሊሰጥ ነው መባሉ ነው። …
Read More »