Breaking News

Recent Posts

የአብይ አህመድ ጉዱ ሲጋለጥ ‬!

‪‪ወለጋ ላይ ኔትወርክ አጥፍተን ድራሻቸውን አጠፋናቸው የተባሉት ኦነግ ሼኔወች በመንግስት እውቅና ለፋሲካ አመትባል 40 ፍሪዳ ተጥሎላቸው ያንን በልተው የተረፋቸውን ቋንጣ ዘልዝለው ሰቅለውታል ‬‪ብዛት ያለው ቢራ ተልኮላቸው ጠጥተው ሰክረው ይህን ፎቶ ተነስተው በመልቀቃቸው አብይ መናደዱንም ሰምተናል:: አስመሳዩ አብይ አህመድ ኦነግን እየመታን ስለሆነ እናንተ ደግሞ ፋኖን አጥፉ ብሎ ቀጭን ትዛዝ ሲሰጥ እነ …

Read More »

የአማራ ማህበራት የጋራ ትብብር – በጀርመን በወቅታዊ ጉዳይ ላይ የተሰጠ መግለጫ፣

“ለፍቅር ቢያገቧት ለጸብ አረገዘች” ሆነና ፡ የአማራ ህዝብ በተረኛ ገዥዎቹ መከዳቱን እየተመለከትን ነው፡፡ የ”ትሕነግ” የበኸር ልጅ “አዴፓ” ዛሬም እንደ ትላንቱ ሁሉ የአማራን ህዝብ መብትና ጥቅም ለተረኛ ዘውጌዎች አሳልፎ የመስጠትና አንገት የማስደፋት ተልዕኮውን በብቃት እየተወጣ ነው፡፡ ስለሆነም፣ የህዝባችን ህልውናው ዛሬም አጣብቂኝ ውስጥ እንደገባ ነው “ትላንት አማራ አልነበርኩም አሁን ተለውጬ አማራ ሆኛለሁ” …

Read More »

News in Pictures

Time in Ethiopia

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.