Breaking News

Recent Posts

የአማራ ሕዝባዊ ኃይል – ጥብቅ መረጃ

ጥብቅ መረጃ፣ በ Ermias Legesse Wakjira ይሄ ከታች ያስቀመጥኩትን ውይይት ካደረግን በኋላ “የአማራ ሕዝባዊ ኃይል” የሚያደራጁ አመራሮችን አግኝተናል። አናግረናቸዋል። የጠየቅነውን ጥያቄዎች ግልጽ ምላሽ ሰጥተውናል። ከታች የዘረዘርኩት ዋና ዋናዎቹ ናቸው። #1ኛ፡- የአማራ ሕዝባዊ ኃይል በየትኛውም የብልፅግና መንግስት መራሽ እዝ ሰንሰለት ውስጥ ለመግባት ስምምነት እንዳልደረሰ ነግረውናል። #2ኛ፡- የአማራ ሕዝባዊ ኃይል ከመንግስት የሎጅስቲክ ድጋፍ እንዲደረግለት ከመጠየቅ በስተቀር በእጁ ያለውን የሰው ኃይልም ሆነ ሎጅስቲክ …

Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.