Breaking News

Recent Posts

አማራን ትጥቅ ማስፈታት ሴራ የሚመሩ ባንዳዎች ስም ዝርዝር

የአማራን ህዝብ ትጥቅ የማስፈታት እና የአፈና ኦፕሬሽኑን እንዲመሩ አብይ አህመድ አሰልጥኖ ያሰማራቸው ቁጥር አንድ የአማራ ጠላቶች ስም ዝርዝር! ፨ በፌዴራል ደረጃ አብይ አህመድ ያደራጃቸው 8ቱ የአቢይ_ኮሚቴ፦ – ደመቀ መኮንን – ጄ/ል አበባው ታደሰ – ተመስገን ጥሩነህ – አገኘሁ ተሻገር – ደምመላሽ ወ/ሚካኤል – ሲሳይ ቶላ – ከፍ ያለው (ከኢንሳ) ———————– ሲሳይ ቶላ (ስር) -አቶ እንግዳው(ብሔራዊ ደህንነት ም/ዳ) – አቶ ዳንኤል …

Read More »

ZOOM Meeting – AMHARA FANO SUPPORTERS

AMHARA ZOOM MEETING SATURDAY  MAY 21, 2022 MEETING ID: 863 1890 7690 Time: 5pM – UK 6PM – EU 12Noon EST US https://us06web.zoom.us/j/86318907690  

Read More »

ከአማራ ፋኖ በባህርዳር የተሰጠ መግለጫ !

ከአማራ ፋኖ በባህርዳር የተሰጠ መግለጫ   እንደሚታወቀዉ የአማራ ህዝብ ማህበራዊ እረፍቱን ማጣት ከጀመረ በርካታ ዓመታት ተቆጥሯል ፤ባለፉት ሶስት አመታት ግን መንግስት መር ጭፍጨፋዎች፤ ግድያዎችና ዉድመቶች በአማራ ህዝብ ላይ በሰፊዉ ተባብሰዉ ቀጥለዋል፡፡ በመሆኑም ባለፉት ሶስት ዓመታት ብቻ ሚሊዮን አማራዎች ለስደት፣ ረሃብና መፈናቀል ሲጋለጡ፤ በመቶ ሺ የሚቆጠሩ የአማራ ተወላጆች ደግሞ መንግስት መር በሆነ የዘር ጭፍጨፋ እንዲያልቁ ተደርገዋል፡፡ በእንቅርት ላይ ጀሮ ደግፍ እንዲሉ …

Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.