Breaking News

TimeLine Layout

November, 2020

  • 26 November

    መረጃ ቲቪ ለኢትዮጵያ። share!

    መረጃ ቲቪ በአገር ቤት ይሰራጫል፣ ዜጎች እየሰሙት ነው #ግርማካሳ አንዳንድ ነገሮችን ግልጽ ላድርግ። መረጃ ቴሌቪዥን ላይ የአቅሜን የቻልኩትን እሰራለሁ። በፍቃደኝነት። ለምን ሜዲያው ለአገርና ለሕዝብ ትቅ አስተዋጾ እያደረገ ነው ብዬ ስለማምን። መረጃ ቲቪ ሜዲያው አለ፣ እንደገና የሳተላይት ቻናሉ አሉ። የሳተላይት ቻናሉ መረጃ ለብቻው ከመጠቀም ሌሎች ሜዲያዎች እንዲጠቀሙበት በማድረግ የተለያዩ ፕሮግራሞች ለሕዝብ …

    Read More »
  • 25 November

    የአማራ ክልል ፀጥታና ደህንነት ቢሮ በኦሮሞዎች እጅ ለመውደቁ ከዚህ በላይ ማሳያ የለም!

    የአማራ ክልል ፀጥታና ደህንነት ቢሮ ሙለበሙሉ በኦሮሞዎች እጅ ለመውደቁ ከዚህ በላይ ማሳያ የለም! ኦነግ ሸኔ እየተባለ በሚጠራው ኢ መደበኛ የኦሮሞ ጦር ጥቃት ተፈፅሞባቸው ቆስለው ደ/ማርቆስ ሆስፒታል በህክምና ላይ ያሉ የደራ አማራ ወገኖቻችን ወንጀለኞች ናቸው በማለት ከተኙበት አፍኖ ለመውሰድና ለመረሸን ጉጀሌው የኦሮሚያ ልዩ ሀይል ደ/ማርቆስ መግባቱን ሰማን ። ጀግናው አሳምነው ፅጌ …

    Read More »
  • 24 November

    ፋኖና የአማራ ሀይል ከጠላት የማረከዉን መሳሪያ የኦህዴድ/ኦነግ ሰራዊት እየነጠቀዉ ነዉ::

    ቶማስ ጃጃዉ ከጦር ግንባር ————- በአማራ ሀይልና በፋኖ ላይ በኦህዴድ/ኦነግ ሰራዊት  ከጀርባዉ የሚደረግበት የተቀናበረ ሴራ ሊቆም ይገባል ሲል አስጠነቀቀ ! ————————   ፋኖና የአማራ ሀይል ከጠላት የማረከዉን መሳሪያ የኦህዴድ/ኦነግ ሰራዊት እያስፈታዉ እና እየነጠቀዉ. ነዉ ሲል ቶማስ ጃጃዉ ለህብር ሬዲዮ ገለጸ።    ከፋኖና የአማራ ሀይል ጀርባ ተንኮል እየተጎነጎነ መሆኑ ግልጽ ሆኗል. …

    Read More »
  • 13 November

    ምዕራብ ትግራይ የሚባል ሀገር የለም:: ወልቃይት ነው የሚባለው!

    እነዚህ ወንድሞቻችን እውነቱ አስቀምጠውታል ለስልጣን ሹኩቻና የእንባ ገነኖች ጦርነት ብቻ አይደለም ንጹሃን አማራ ፋኖ ኢትዮጵያዊያን ተስውተውበት በደም ባጥንታቸው ያስሙለሱትን  ምእራብ ትግራይ እያለ ጠቅላይ ሚንስትሩ ሲቀልድ ብሎም ከህውሃት ሳይሆን ከበላይ አመራሩ ጁንታው እንጂ ህውሃት እንደ ፓርቲ ይቀጥላል እያሉ ግልጽ አደርጎ የተቀመጠውን እና የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባዩ ያረጋገጠበትን የፖለቲካ ቁማር እያወቃቹሁ …

    Read More »
  • 11 November

    ደጀና(ወልቃይት) ምሽግ በጀግኖቹ የመከላከያ ሠራዊት ከትህነግ ወንበዴዎች እጅ ወጥቷል !

    ከ1972 ጀምሮ የትህነግ አስተማማኝ ምሽግ ሆኖ ሲያገለግል የነበረው፣ ደርግ ብዙ ጥረት አድርጎ መቆጣጠር ያልቻለው የደጀና(ወልቃይት) ምሽግ በጀግኖቹ የመከላከያ ሠራዊት አባላት ተሰብሮ አሸባሪው ኃይል የሞተው ሞቶ የተረፈው እግሬ አውጭኝ ብሎ ሸሽቷል፡፡ ደጀና ከ40 ዓመት በኅምላ ከትህነግ ወንበዴዎች እጅ ወጥቷል ! እንዲሁም ቀጣዩ ጥቆማ ለአየር ሃይላችን ተገቢ ነው :- ለጀግናው አየር ኋይላችን …

    Read More »
  • 10 November

    ሁመራ ከ28 ዓመት ከህውሃት አገዛዝ በሙሉ ነፃ ወጣች!

    እግዚያብሔር የተመሰገነ ይሁን ሁመራ ከ28 ዓመት በሓላ ከህውሃት አገዛዝ  ሙሉበሙሉ ነፃ ወጣች:: Viva Ethiopia ! Viva Amhara Fano !

    Read More »
  • 10 November

    ሕውሃት የሚባል ወንድም ኖሮን አያውቅም!

    ሕውሃት የሚባል ወንድም ኖሮን አያውቅም! በወንድማማቾች መካከል እልቂት አታባብሱ እያላችሁ መልክት ለምትልኩልኝ ወገኖቼ ግልጽ ለማድረግ የምፈልገው ነገር እንደሚከተለው ነው። ብዙዎቻችሁ ይሄን የምትሉት ከቅንነት በመነጨ ለአገራችን ሰላም ከመመኘት እንደሆነ አልጥራጠርም። ይሁንና የኢትዮጵያ ህዝብ ህወሃት የሚባል ወንድም ወይንም እህት ኖሮት አያውቅም። እኛ የምናውቀው ህወሃት ከተፈጠረ የዛሬ አርባ አራት አመታት ጀምሮ አገርና ህዝብ …

    Read More »
  • 9 November

    ዓብይ አህመድ(ዶ/ር) አዳዲስ ሹመቶችን ሰጡ::

    – የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩም በምክትል ጠቅላይ  ሚኒስትሩ  ተተክተዋል ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ(ዶ/ር) የጦር ኃይሎች ኤታማዦር ሹም ጀነራል አደም መሀመድ፣የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ምክትል ኮሚሽነር ደመላሽ ገብረሚካኤልንና የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል እንደሻው ጣሰውን ከኃላፊነት በማንሳት ሌሎች ኃላፊዎችን ሾሙ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ሹመቱን የሰጡት ከጥቅምት 25 ቀን 2013 ዓ.ም …

    Read More »

News in Pictures

Time in Ethiopia

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.