Breaking News

TimeLine Layout

November, 2020

  • 7 November

    message from miky amhara

    አዲስ አበባ ላይ ምስር ወጥ በስትሮዉ እየመጠጠ ትዊተር ላይ የወንድማማች ጦርነት የሚለዉን ጉድ አትስሙት፡፡ ከህወሃት ጋር የሚደረግ ጦርነት ቅዱስ ጦርነት ነዉ የሚባለዉ፡፡ ህወሃት እርሱን እና የትግራይን ህዝብ ለ 20 አመታት ሲጠብቀዉ የነበረዉን መከላከያ ሰራዊት አዘናግቶ በለሊት በመትረጌስ እና በቦንብ ሲጨፈጭፋቸዉ ወንድሞቹ ስላልሆኑ አይደለም፡፡ ህወሃት ግም እና ክፉ ነዉ፡፡ እርሱን 20 …

    Read More »
  • 5 November

    ወልቃይት ጠገዴ ሙሉ በሙሉ በአማራ ቁጥጥር ስር ሆናለች!!

    ጠገዴ ሙሉ በሙሉ ነፃ ሆና በአማራ ልዩሃይል እገዛ ውጊያ በመደረጉ በአማራ ቁጥጥር ስር ሆናለች.! ማምሻውን ከቁጥር በላይ መከላከያ ከቆቦ እስከ ዋጃ ድረስ ሰፍሯል:: የቆቦ ህዝብ ደስታውን ሲገልፅ አምሽቷል:: ነገ ብዙ ከአማራ የተወሰዱ መሬቶች ከ25 ዓመታት ብኃላ ለመጀመርያ ጊዜ ወደ ዕርስታቸው እንደሚገቡና የአማራ ህዝብ ነፃ እንደሚወጣ ይጠበቃል:: በመቀሌው ኦፕሬሽን በፕላኔት ሆቴል …

    Read More »
  • 5 November

    ጦርነት ተጀመረ !

    ህወሓት በትግራይ ክልል በሚገኘው የመከላከያ ሰራዊት ሰሜን እዝ ላይ ጥቃት በመሰንዘሩ ሀገር እና ህዝብ ለማዳን ሲባል መከላከያ ሠራዊቱ የኃይል እርምጃ እንዲወስድ መታዘዙን ገለጹ።  ጠቅላይ ሚንስትሩ ከእኩለ ሌሊት በኋላ እንዳስታወቁት ህወሓት ትግራይ በሚገኘው የመከላከያ ካምፕ ላይ ጥቃት ማድረሱን እና የሰሜን እዝን ለመዝረፍ መሞከሩን አስታውቀዋል።  ህወሓት በአማራ ክልል በዳንሻ በኩልም ጥቃት መክፈቱን …

    Read More »
  • 4 November

    የብልጽግና ጉዞ በአማራ ደም በመረማመድ ነው ? ታማኝ በየነ

    የተከበሩ ጠ/ሚንስትር አብይ አህመድ ! ~~~~~~~~~ ወደ ብልጽግና የሚደረገዉ ጉዞ በአማራ ደም በመረማመድ ነው እንዴ የሚሳካው ? በእውነት በአማራው ላይ የሚደርሰው በማንነት ላይ ያነጣጠረ ጥቃት አሳስቦወት ከሆነ እንደ መንግስት ቆፍጠን ያለ እርምጃ ወስደው ያሳዩን እንጅ ለቅሶማ ማንም ይደርሳል። ለመሆኑ ዛሬ ያወጡት መግለጫ በአማርኛ ብቻ ለምን ሆነ?ሁልጊዜም መልክትዎን የሚያስተላለፉት በሶስት ቋንቋ …

    Read More »
  • 2 November

    የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) መግለጫ!

    በአማራ ሕዝብ ላይ በየቦታው እየተፈፀመ ላለው የዘር ማጥፉት ወንጀል ሙሉ ኃላፊነቱን መንግስት ይወስዳል፤ **** የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ(አብን) በትላንትናው ዕለት ማታ በምዕራብ ወለጋ ዞን ጉሊሶ ወረዳ ጋዋ ጋንቃ ቀበሌ ከ200 በላይ አማሮች በማንነታቸው ብቻ ተለይተው በጅምላ በተፈፀመባቸው የዘር ማጥፋት የተሰማውን ጥልቅ ኃዘን ይገልፃል። በአገሪቱ ውስጥ ለበርካታ አስርት ዓመታት በአማራ ሕዝብ ላይ …

    Read More »

October, 2020

  • 31 October

    የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አብን ) – የውይይትና ድርድር አቋርጦ ወጣ!

    ሠበር ዜና! የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አብን ) – በፓርቲዎችና ባለድርሻ አካላት መካከል ከተጀመረው ሐገራዊ የውይይትና የድርድር መድረክ ላይ አቋርጦ ወጣ! << ቀይ መስመራችን ታልፏል! ህዝብን ለመከፋፈል እየተሰራና በመዋቅር የተደገፈ ህዝባዊ ጥቃት እየተፈፀመ ባለበት ለጉባኤ አብረን መቀመጥ አንችልም! >> // አብን // የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አብን ) – በፓርቲዎችና …

    Read More »
  • 28 October

    ሞት ቢደገስ እንኳ አንቀርም ! Dr. Dessalegn Chanie

    መሞቴን ለመናገር ከገዳይ አስገዳዮች ፈቃድ አልጠብቅም ! Dr. Dessalegn Chanie ***** 1) ሞት ቢደገስ እንኳ አንቀርም፣ የአማራ ልጅ አምባገነኖችን በታሪኩ ፈርቶ አያውቅም፣ ዛሬም በፍፁም አይፈራም! 2) የአባይ ግድብ ለአማራ የመቃብር ስፍራ ማድመቂያ እንዲሆን አስባችሁ እየገነባችሁት ከሆነ ጥሩ ነው። የአባይ ጉዳይ ከወገኖቻችን በህይዎት መኖር በታች ያለ አጀንዳችን እንጂ ከአማራ ነፍስ የሚቀድም …

    Read More »

News in Pictures

Time in Ethiopia

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.