Breaking News

TimeLine Layout

September, 2021

  • 21 September

    የአብይ አህመድ አማካሪው ቄስ ዳንኤል ክብረት የሚያሳዝን ንግግር

    የዲያቆኑ ሰይጣናዊ የጥላቻ ንግግር የሚወገዝና የሚኮነን ነው #ግርማካሳ አንዳንድ ወገኖች ስለ ዳንኤል ክብረት ምነው ዝም አልክ ብለው ጠይቀዉኛል፡፡ እስክሰማው ነበር፡፡ አንዲት እህት ክሊፑን ላከችልኝና ሰማሁት፡፡ የሰማሁት ነገር በጣም የሚገርም፣ የሚያሳዝን የሚያሳፍርም ሆኖ ነው ያገኘሁት፡፡ ለማመን የሚከብድ፡፡ ሆድ ያባውን ብቅል ያወጣዋል እንደሚባለው ዲያቆኑ ካቲካላ ለግቶ ይሆን የተናገረው ብዬ አስብኩ፡፡ ይህ ንግግሩ በአለም አቀፍ ፍርድ ቤት የሚያስጠየቀው፣ እጅግ በጣም አደገኛ የሆነ ንግግር …

    Read More »
  • 17 September

    አበበ ገላው ኤርምያስ ለገሰ ላይ ክስ መሰረተ ! የህዝቡን መልስ ያንብቡ !

    Bahiru Admassie አበበ ገላው በዚህ ልክ መውረድህ ታሳዝናለህ እንዴት ለግፉአን የቆመውን ንፁህ ኢትዮጵያዊውን ኤርሚን ለማዋከብ ትሞክራለህ? አንተ የብልግና ውታፍ ነቃይ ቦሃቃው አበበ ተዋርደሃል   Jacob Addis ኤርሚያስ እንኳን በአበበ ገላው እና በግቦት ፸ ፣ ብልፅግና ሴራ በሕውሀትም አልተመለሰም። ኤርሚ all the way we are with you, if he can’t pay his morgage we can help him out .ድሮም ፋራ ፋራ …

    Read More »
  • 15 September

    የወሎ ህዝብ በረሀብ እየረገፈ ነው! ሰው ሰራሽ ረሃብ ! – በለጠ ሞላ (አብን)

    በቃ ‼️ ***** የአብኑ ሊቀመንበር በለጠ ሞላ ጌታሁን ይህን ብሏል። (ጉዳዩን በተጨባጭ ስለማውቀው እውነቱን እጋራለሁ) እንደትላንቱ ሀገራዊ ፖለቲካችን ሁሉ ዛሬም የወሎ ህዝብ በርሀብ እንዲረግፍ እየተደረገ ነው !!! አስቸኳይና ጥብቅ ማሳሰቢያ ለአማራ ክልል መንግስት፣ ለፌዴራል መንግስት፣ ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ፣ እንዲሁም ለአለማቀፍ ተቋማትና መንግስታት:- ይህ ተጨባጭ እውነታ ስለሆነ ሀገር ይወቀው ታሪክም ይመዝግበው፤ በትግራይ ወራሪ ሀይል በተያዙ የሰሜን ወሎና የዋግህምራ ከተሞችና የገጠር መንደሮች …

    Read More »
  • 3 September

    በጦርነት ላይ ያለውን አማራ መሬት የመውረሩ ኦህዴዳዊ ሴራና ስራ !

    ከአጣዬ እስከ ከሚሴ ያለውን የአማራ ክልል ግዛት ወደ ኦሮሚያ የማካለልን ተልእኮን ይዞ ወደ ከሚሴ የተጋዘውን የዶ/ር አለሙ ስሜን የወሎ ምስጢራዊ ስራን ከ15ቀን በፊት ነሀሴ 20ቀን 2021 በዝርዝር ዜና ዘገባ ይፋ አድርጌ ነበር፦ ***ወንድወሰን ተክሉ*** ዛሬ አማራው ሀገር ለማፍረስ ተነስቷል ተብሎ በእነ አቢይ በሚወራው ትህነግ ጋር በሁለት የአማራ ዞን ግዛት ውስጥ ብቻውን እየተፋለመ ባለበት ሁኔታ የአቢይ መራሹ ኤህዴድ የአማራን ግዛቶች የመሰልቀጥ …

    Read More »

August, 2021

  • 25 August

    ኦሮምያ ዉስጥ 1 አማራ ከተገደለ ስልጣኔን እለቃለሁ – አብይ አህመድ (ዶ/ር)

      ምስራቅ ወለጋ ዉስጥ ከ200 በላይ ሰዎች ተገደሉ፣ 40 ሺሕ ያሕል ተፈናቀሉ:: በኦሮሚያ መስተዳድር ምሥራቅ ወለጋ ዞን፣ ኪራሙ ወረዳ ዉስጥ «የኦነግ-ሸኔ ሸማቂዎች» ናቸዉ የተባሉ ታጣቂዎች በከፈቱት ጥቃት ከ200 በላይ ሰዎች መግደላቸዉን የአካባቢዉ ነዋሪዎች አስታወቁ።ከ40 ሺሕ በላይ ነዋሪም ተፈናቅሏል።በስልክ ያነጋገርናቸዉ የዓይን ምስክሮች እንዳሉት ታጣቂዎቹ ካለፈዉ ሳምንት ሮብ ጀምሮ በወረዳዉ የሚገኙ 6 ቀበሌዎችን ወርረዉ የአማራ ተወላጅ የሆኑ ነዋሪዎችን ልጅ ካዋቂ፣ ሴት ከወንድ …

    Read More »
  • 23 August

    የወልቃይትን ባጀት ያገደ ቱርክ ቢሄድ ምን ፋይዳ ያመጣል?

     ›#ግርማካሳ በቅድሚያ ይሄን በማለት እጀመራለሁ። “አትናገሩ፣ ዝም በሉ፣ ወያኔን ማገዝ ነው” የሚባል ነገር አለ። ይህ አይነቱ አነጋገር አፍራሽና ጠቃሚ ያልሆነ አነጋገር ነው። በመንግስት ሃላፊዎች ተጠያቂነት እንዳይኖር የሚያደርግ ነው። ሰው ዝም ሲል በጥፋት ስራዎቻቸወ እንዲቀጥሉ የሚያበረታታ ነው። ያ ብቻ አይደለም እንደውም ዝም ማለቱ፣ ችግሮች በቶሎ እንዲፈቱ ግፊት አለማድረጉ፣ በስህተቶች ላይ ስህትቶች እየተደራረቡ የባsእ ችግር ውስጥ እንድንወድቅ የሚያደርግ ወያኔንም ማገዝ ነው የሚሆነው። …

    Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.