Breaking News

TimeLine Layout

February, 2021

  • 7 February

    Zoom Conference Today!

    #አለም አቀፍ የበየነ መረብ(በዙም-Zoom) የተቃውሞ ጥሪ። በዐማራ ማህበር ዩናይትድ ኪንግደም እና ሞረሽ ወገኔ የአማራ ድርጅት በጋራ የተዘጋጀ። #ስለመተከል_ኦሮምያ- #ወለጋ #ደራ #ጉራፈርዳ #ማይካድራ ዝም አልልም!የአማራ ዘር የመጥፋት ዘመቻ ጭፍጨፋ በአሰቸኳይ እንዲቆም የኦንግ ጉምዝ ታጣቂዎች እና ኮማንድ ፖሰት አመራሮች ትብብር በማንነታቸው ለታረዱ ፍትህ #በክልሉ መንግሥት በተከታታይ ጭፍጨፍ ሲካሄድ የፈዲራል መንግሥቱ ዝምታና ድብብቆሽ …

    Read More »
  • 7 February

    Look at Abiy Administration’s Dictatorship !

    ኢንጂነር ይልቃል ጌትነት ከእስርቤት ከተፈቱ ስድስት ወር ሊሞላቸው ነው መንግስት ግን እስካሁኗ ደቂቃ የባንክ አካውንታቸውን እንዳለቀቀላቸው ተናገሩ አላማቸው ግን ምንድነው? ሰውን በእስር አሰቃይተው እንደገና በገዛ ገንዘቡ ምንም ሜድረግ እንዳይችል አሳስረው ቁጭ ያደርጓቸዋል ወገኔ እየወጣህ ልደቱ እንዲህ አለ ይልቃል እንዲህ አለ እያልክ ሰዎቹን ከመዝለፍ ለምን እንዲህ ያሉበትን እውነታ መርምር ሰዎቹ በሀገራቸው …

    Read More »
  • 6 February

    አዲስ አበባ ተቦርቡረሽ አልቀሻል!

      በተሻሻለው የወንጀል ስነ-ስርዓት ህግ አንቀፅ 25 መሰረት ኦሮሚያ በአዲስ አበባ ጉዳይ ላይ የመወሰን ስልጣን ተሰጥቶታል። ይሄ የህግ-መንግስቱን አንቀፅ 9፣ 47፣ 51 እና 78 በግልፅ በካልቾ በመምታት አዲስ ስርዓት የመገንባት አደገኛና እና አስፈሪ አካሄድ ነው። ይሄ ሁሉ ሲሆን ተዉ የሚል ሰው እንዴት ይጥፋ ፓርላማው ሳያፀድቀው ጉዳዩን ለህዝብ ማድረስ አለብን፣ ጎበዝ …

    Read More »
  • 5 February

    ልደቱ አያሌው ከኤርፖርት እንዲመለስ ተደረገ!

    የአብይ አህመድ አስተዳደር እልም ያለ አምባገነን መንግስት ከወያኔ የባሰ ነው:: ቺግሩ በሁሉም ሰው ላይ ሊደርስ የሚቺል መሆኑን ተገንዘቡ !የአብይ አወዳደቅ ከወያኔ ሊብስ ይችላል ብሎ ታምራት ነገራ ያለው እውነት ነው::የአብይ አህመድ የጁንታ አስተዳደር ከወያኔ ጁንታ እየባሰ እየመጣ ነው!

    Read More »

January, 2021

News in Pictures

Time in Ethiopia

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.