Breaking News

TimeLine Layout

March, 2021

  • 8 March

    የአብን እጩ ተወዳዳሪዎች በጥቂቱ እነዚህ ናቸው!!!

    ሁሉንም ያካተተው የአብን እጩ ተወዳዳሪወች በጥቂቱ እነዚህ ናቸው!!!   1) ረ/ፕሮፌሰር በለጠ ሞላ :-በራያ ና ቆቦ 2)ተ/ፕሮፌሰር ዶ/ር ዘሪሁን ወርቅነህ — ለዳንግላ፣ 3)ረ/ፕሮፌሰር ዶ/ር ስጦታው ቀሬ — ለደቡብ አቸፈር 4) ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ — ለባህር ዳር ከተማ፣ 5) ዶ/ር በቃሉ ታረቀኝ — ለባህር ዳር ከተማ 6) ኢንጅነር ገብሩ አብዘር :-በሊበን …

    Read More »
  • 4 March

    ለአማራ ባንክ ምዝገባ !

    የባንክ አክሲዮን ምስረታ ሂደት ቅደም ተከተል ከ170,000 በላይ ባለ አክሲዮኖች የተሳተፉበት አማራ ባንክ አማ የአክሲዮን ሽያጭ ከ9 ቢሊዩን ብር ካፒታል በላይ በመሠብሰብ በተሳካ ሁኔታ ተጠናቋል። የሽያጭ ክንውኑ እንዲሳካ የሁሉም ባለ ድርሻ አካላት ርብርብ ከፍተኛ አስተዋኦ ነው። ባንኩ ቅርንጫፍ ከፍቶ አገልግሎት እስኪጀምር ድረስ ለሚኖሩት ቀሪ ስራዎች የባለሙያ ቀጥተኛ ተሳትፎ አስገዳጅ ጉዳይ …

    Read More »
  • 3 March

    ዘመን አይሽሬ ስህተት !

    በባልቻ አባ ነብሶ ቦታ ሽመልስ አብዲሳ ቢሆን …. ይሄንን ካየህ በኋላ ሐረር ላይ የራስ መኮንን ሀውልት ያፈረሰው ማን እንደሆነ በደንብ ይገለፅልሀል። አብይ አሕመድና ባልቻ አባነፍሶ ናቸው የአድዋ ጀግኖች ??? ….. አቢይ እና ካድሬዎቹ ደግሞ ባንዳም ያልተሳሳተውን “ዘመን አይሽሬ ስህተት” በአደባባይ ተሳስተዋል !!! ሕወሓቶች እንኳን በምንሊክና ጣይቱ ጥላቻ ይህን ያሕል አልተሰቃዩም። …

    Read More »
  • 1 March

    የአማራ ባንክ አክሲዮን ማኅበር !

    • “አማራ ባንክ ህዝባችን እንዴት መደራጀት እንዳለበትና አንድነት እንዴት መፍጠር እንደሚቻል ያስተማረን ክስተት ነው”። • ባንኩ ከ188 ሽህ በላይ ባለድርሻዎች እንዳሉት የተገለጸ ሲሆን 7.9 ቢሊዮን ብር የተመዘገበ 6 ቢሊዮን ብር ደግሞ የተከፈለ ካፒታል በመያዝ ስራ ለመጀመር ተዘጋጅቷል። • የባንኩ ባለድርሻዎቹ 50 በመቶ ከአዲስ አበባ፣ 30 በመቶ ከሌሎች ክልሎችና 20 በመቶ …

    Read More »

February, 2021

  • 25 February

    የእራት ግበዣ – አዲስ አበባን ማዳን ኢትዮጵያን ማዳን ነው!

    ለሃገር ወዳድ ኢትዬጵያውያን የቀረበ ጥሪ!!በመጭው 6ኛ ሃገራዊ ምርጫ “አዲስ አበባን ማዳን ኢትዮጵያን ማዳን ነው” በሚል መሪ ቃል የምርጫ ዝግጅቱን እያደረገ የሚገኘው ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፖርቲ የእናንተን ድጋፍ ይፈልጋል። ለዚህ አላማ በተዘጋጀው የእራት ግብዣ ላይ በአካል ባይገኙም፣በኦን ላይን የሚሳተፉበትም እድል ተፈጥሯል። መገኘት ካልቻሉም ከሚወዷቸው ኢትዬጵያውያን አንዱን ስፖንሰር በማድረግ አስተዋጽኦ ማድረግ ይቻላል።ሃገር …

    Read More »
  • 19 February

    በዐቢይ የሚመራው የኦሮሙማ አገዛዝ በኢትዮጵያ ላይ እየፈጸመው ያለው ወረራ!

    በዐቢይ አሕመድ የሚመራው የኦሮሙማ የአፓርታይድ አገዛዝ በኢትዮጵያ ላይ እየፈጸመው ያለው ወረራ! ይህን ከታች የምታነቡትን ጉድ ተረኛነት እያላችሁ ተረኛነትን አታቃሉት። ተረኛነት እየተባለ ለሚቀረበው ነገር ማነጻጸሪያ እየሆነ የሚቀርበው ወያኔ ባለተራ በነበረበት ዘመን “የኢትዮጵያ” መከላከያ ሠራዊትን፣ “የኢትዮጵያ” አየር መንገድን፣ “የኢትዮጵያ” ስደተኞች ጉዳይ አስተዳደርን፣ ወዘተ የባንክ ሒሳብ ወደ ትግሬ ባንክ አላዛወረውም። የዐቢይ አሕመድ የአፓርታይድ …

    Read More »
  • 13 February

    53 ቢሊዮን ብር ተበላ!!

    53 ቢሊዮን ብር ተበላ!! በአዲስ አበባ ከተማ ለተገነቡ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ወጪ ሆኗል የተባለው 53 ቢሊዮን ብር ምን ላይ ወጪ እንደሆነ እንደማይታወቅ ተገለጸ። ****************** BBC Amharic ለጋራ መኖሪያ ቤቶች ግንባታ ወጪ ሆኗል የተባለ 53 ቢሊዮን ብር ሳይወራረድ ቀረ   12 የካቲት 2021   በአዲስ አበባ ከተማ ለተገነቡ የጋራ መኖሪያ ቤቶች …

    Read More »
  • 13 February

    በመላው አማራ ክልል ለአብይ ድጋፍ እንዲወጣ ማድረግ?

    ይድረስ ለክቡር አቶ አገኜሁ ተሻገር በመላው አማራ ክልል ለጠቅላይ ሚኒስተር አብይ ድጋፍ እንዲወጣ ለማድረግ የአማራ ብልፅግና እየተንቀሳቀሰ እንደሆነ ተሰምቷል ይህ እጅግ አደገኛ የሆነ ውሳኔ ወቅቱን ያልጠበቀና በየትኛውም መመዘኛ ትክክል ያልሆነ የድጋፍ ሰልፍ ነው የአማራ ብልፅግና አሁን ሙሉ ለሙሉ በአማራ ህዝብ ዘንድ ተቀባይነት አለው ! ይህን ተቀባይነት በዜሮ የሚያባዛ የአማራ ብልፅግናን …

    Read More »
  • 7 February

    Zoom Conference Today!

    #አለም አቀፍ የበየነ መረብ(በዙም-Zoom) የተቃውሞ ጥሪ። በዐማራ ማህበር ዩናይትድ ኪንግደም እና ሞረሽ ወገኔ የአማራ ድርጅት በጋራ የተዘጋጀ። #ስለመተከል_ኦሮምያ- #ወለጋ #ደራ #ጉራፈርዳ #ማይካድራ ዝም አልልም!የአማራ ዘር የመጥፋት ዘመቻ ጭፍጨፋ በአሰቸኳይ እንዲቆም የኦንግ ጉምዝ ታጣቂዎች እና ኮማንድ ፖሰት አመራሮች ትብብር በማንነታቸው ለታረዱ ፍትህ #በክልሉ መንግሥት በተከታታይ ጭፍጨፍ ሲካሄድ የፈዲራል መንግሥቱ ዝምታና ድብብቆሽ …

    Read More »

News in Pictures

Time in Ethiopia

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.