***** በእነ አስጠራው ከበደ መዝገብ የተከሰሱት 25ቱ የአብን አመራሮች፣ አባላትና የአስራት ጋዜጠኞች ለሐምሌ 23/2011 ዓ.ም ተቀጥረዋል። የድርጅታችን የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ክርስቲያን ታደለ አሁን ችሎት ቀርቧል። በተያያዘም ጠዋት ችሎት ለመታደም የተገኙትን የአብን አመራርና አባላት “ዝንተ ዓለም አማራ!!” የሚል ቲሸርት ለብሳችኋል ተብለው በፖሊስ ታስረዋል፡፡ በአሁኑ ስዓት በእስር ላይ ከሚገኙት ውስጥ፡- 1. መልካሙ ፀጋዩ ገላው 2. ይቻል ደጉ 3. ቴወድሮስ ታደሰ 4. …
Read More »TimeLine Layout
July, 2019
-
20 July
Ethiopian Lawyers in USA to file charges ! Please Listen the message & support us to seek justice !
Financial Support necessary to file charges and pay for Lawyer & court process !
Read More » -
19 July
የአፓርታይድ ስርአት በአከተመ በስንት ጊዜዉ ኢትዮጵያ ዉስጥ እንደገና ሊጀመር ነዉ። ኣቢይ የሾመው ኣምባሳዶር የሚለዉን ኣዳምጡ!
እስቲ ይሄን የአብይ አህመድንን መኳንንት ስሙት ኦሮሞ ብቻ እንዴት ብሎ በአዲስ አበባና በድሬዳዋ ላይ በበላይነት መንገስ እንዳለበት ሌላዉ ጭሰኛ ሁኖ መኖር አለበት እያለ ነዉ። አብይ የኦነግ አዝማች እንደዚህ አይነቶችን ነዉ ሹመት ላይ እያስቀመጠ ያለዉ 🙄 የአፓርታይድ ስርአት በአከተመ በስንት ጊዜዉ ኢትዮጵያ ዉስጥ እንደገና ሊጀመር ነዉ።
Read More » -
16 July
አብን ከአምስት መቶ በላይ አባላቶቹ እንደታሰሩበት አስታወቀ።
አብን አቶ ክርስቲያንን ጨምሮ ከአምስት መቶ በላይ አባላቶቹ እንደታሰሩበት አስታወቀ። “የፖለቲካ እስሮች አብንን ያጠናክሩታል እንጂ የሚያስፈሩን ወይም ወደ ኋላ እንድንሸሽ የሚያደርጉን አይደሉም!!” ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ ****** የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ክርስቲያን ታደለ በትላንትናው ዕለት መታሰራቸው ተገልጿል። በቁጥጥር ስር የዋሉት ትላንት ረፋድ ላይ ስለታሰሩ የአብን አባላት ሁኔታና አያያዝ ሁኔታ ጋር ለመወያየት ወደ አዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ባመሩበት …
Read More » -
15 July
ከነገ ጀምሮ ምግብ ባለመብላት የረሃብ አድማ እንመታለን !
የፌደራል መንግስት ያለወንጀላችን አስሮ እያሰቃየን ይገኛል። የክልሉ መንግስትም እውነቱን አጣርቶ ከወንጀል ነፃ መሆናችንን አረጋግጦና የፌደራልን ጣልቃ ገብነት አስቁሞ መፍትሄ ሊሰጠን አልቻለም። ስለሆነም ከነገ ጀምሮ ምግብ ባለመብላት የረሃብ አድማ እንመታለን ያሉት ኮነሬል አለበልና ጀነራል ተፈራ ዛሬ አድማውን ከሌሎች ታሳሪ መኮንኖች ጋር በመሆን ፀጉራቸውን በመላጨት ጀምረዋል። የጦር መሪዎቻችን አድማ ላይ ናቸውና ሁሉም የማህበራዊ ሚድያ ተጠቃሚ አማራ ዘመቻውን በመቀላቀል ድምፅ እንሁናቸው። #አንድ_አማራ_ለሁሉም_አማራ #ሁሉም_አማራ_ለአንድ_አማራ! …
Read More » -
14 July
የታከለ ኡማ አስተዳደር ከተማዋን ማስተደደሬን እቀጥላለሁ አለ:: – Abbay media
https://www.facebook.com/AbbayMedia/videos/2584438161590745/
Read More » -
14 July
መልእክት ለጠ/ሚ አቢይ አህመድ::
ጠ/ሚ ዐቢይ ሆይ! በእርስዎ ዘመን አሳዳጅና ተሳዳጅ እንደማይኖር፣ እርስዎም በፖለቲካ ልዩነት እንደማያስሩ ነግረውን ነበር። ሆኖም መንግስትዎት የማያውቋቸውን የአብን አባላት ብቻ ሳይሆን አግኝተው ያወሩትን ክርስትያንም አሰረ። የሀሳብ ልዩነትን ባልሰለጠነ መንገድ እንደማይፈቱ ቃል ገብተው ነበር። ቃልዎትን ካዱና የሀሳብ ልዩነትን በእስር ለመፍታት ሞከሩ። እስር ዘመናዊ የልዩነት መግለጫ ነው? ነው ጭራሽ ይህንም አላውቅም/አልሰማሁም ብለው ይክዱናል?” ጌታቸው ሽፈራው
Read More »