Admin
May 4, 2020 News
አብዮት አደባባይ (ማለቴ መስቀል አደባባይ) እንዲህ ሆኗል እንዴ?! ኮሮና ቤት አስቀምጦን ከተማው ውስጥ የሚደረገውን ዘግይተን ነው የምናየው። ባለፈው ፒኮክ በቅሎ ጠበቀን፤ አሁን ደግሞ ይሄ። ታኬ ገና በብዙ ነገር ሰርፕራይዝ ያደርገናል፤ ከወረርሽኙ በኋላ እራሳችንን ሌላ ቦታ እንዳናገኘው እንጂ! “የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤትና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሚያሠሩትና 2.5 ቢሊዮን ብር ወጪ እንደሚወጣበት የተገለጸው ፕሮጀክት ለሕዝባዊ አደባባይነት (ፐብሊክ ስፔስ) በሚመጥንና በዘመናዊ ሁኔታ …
Read More »
Admin
May 2, 2020 News
Admin
May 1, 2020 Amharic, News
ጠቅላይ ሚኒስትሩ አገራችንን ከገባችበት ቅርቃር ለማውጣት የምንከተላቸው አማራጮች ሕገ መንግሥታዊ አማራጮችን ብቻ ነው፣ ሌላው መንገድ አይታሰብም ብለዋል። በድጋሚ የአማራ ሕዝብና መላው ኢትዮጵያዊያን ያልተሳተፉበትን የትህነግ/ኦነግ የጫካ ሰነድ ልክ ቅቡልነት እንዳለው አገራዊ ሰነድ አድርገው ለማቅረብ ሞክረዋል። ስለዚህ የአማራ ሕዝብ ለ25 ዓመት በትዕግስት ያቀረበው በህገ መንግስቱ ውስጥ ፍላጎቴ፣ መብቴና ጥቅሜ ይካተትልኝ የሚለው ህጋዊና ፍትሃዊ ጥያቄው በመንግስት በተደጋጋሚ ተቀባይነት ካላገኜና ውድቅ የሚደረግ ከሆነ፣ በዚህ …
Read More »
Admin
April 30, 2020 Amharic, Documents, News
በአዲስ ማኅበራዊ ውል የምንደራደርበትና የኢፌዴሪ ሕገ መንግስትን የማሻሻያው ጊዜ አሁን ነው!ከአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ(አብን) ለኢትዮጵያ መንግስትና ሕዝብ የቀረበ ታሪካዊ አገራዊ ጥሪ!***• ለኢፌዴሪ ጠ/ሚ/ር ዶ/ር አብይ አህመድ• ለኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ክብርት ሳህለወርቅ ዘውዴ• ለኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት• ለኢፌዴሪ የፌዴሬሽን ምክር ቤት• ለመላው የአማራ ሕዝብ• ለመላው የኢትዮጵያ ሕዝቦች• ለተፎካካሪ የፓለቲካ ፓርቲዎች• ለዓለም አቀፍና አገር አቀፍ ሚዲያዎች• በአዲስ አበባ ለሚገኙ ለኢትዮጵያ ወዳጅ አገራት ኢምባሲዎች፣ …
Read More »
Admin
April 29, 2020 News
አዲስ አበባ ይህ ዘገባ እንደሚገልጸው ኮሮናን ሽፋን በማድረግ የኢንጂነር ታከለ ኡማ አስተዳደር በዚህ ቀውጢ ዘመን የድሆችን ቤት አፈራርሶ ፣ ቤተሰቦችን መበተን ኢሰብዓዊ እርምጃ ነው። የሚያሳዝነው የነዚህን ምስኪኖች ቤት የነበረውን ቦታ ለሀብታም ለመቸርቸር በመሆኑ ፣ የአገራችን አይን ያጣ ሰው በላ ሂደት አያዋጣም ። ተሻሻለ ስንል የታጥቆ ጭቃ ግፍ በዚህ ዘመን ምን ያደርጋል? ፈጣሪ እኮ ያያል። እሱኮ የድሆችን እምባ ይቆጥራል። እንዳየነው አጸፋውን …
Read More »
Admin
April 29, 2020 News
አወማ-አማራው ከተደቀነበት ችግር አኳያ መመከት የሚችል የአደረጃጀት አድማስ እና ሀይል ያለው ነው፤ምክንያቱም አደረጃጀቱ በሁሉም የአማራ ግዛቶች አለ የያዘው ሀይልም ትኩስ በመባል የሚታወቀውን የወጣት ሀይል ነው፡፡ትኩስ ሀይል ደግሞ ዱካ ጠቋሚ ካገኜ እና፡ከልክ ያለፈ ግለት ሲሰማው ተው ብረድ ብሎ የሚመክረው አካል ካገኜ ሮጦ ይቀድማል ታግሎ ይጥላል፡፡ የዚን ሀይል ትኩስነት እና ጉልበት የተረዱ ጠላቶቺም ከብአዴን/አዴፓ ጀምሮ አምርረው ይጠሉታል፤የኮሸሽሌ እሾህም በእዬ መንገዱ ይዘሩበታል በሞቅታው …
Read More »
Admin
April 29, 2020 News
የኮሮና ወረርሽኝ በቀጣዩ ምርጫ ዝግጅትና አፈጻጸም ላይ ባስከተለው ጫናና በመፍትሔዎቹ ዙሪያ እንደሚነጋገሩ ዋዜማ አረጋግጣለች። ውይይቱ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አገራዊና ክልላዊ ምርጫው አስቀድሞ በተያዘለት መርሐ ግብር ሊፈጸም እንደማይችል መወሰኑን ተከትሎ የሚነሡትን አንኳር ጥያቄዎች እንደሚዳስስ ይጠበቃል። ተወያዮቹ ቀጣዩ ምርጫ ሊካሄድባቸው የሚችሉትን መጻኢ ሁኔታዎች፣ እንዲሁም ከምርጫው መራዘም ጋራ ተያይዞ ሕገ መንግሥቱ ግልጽ ምላሽ የማይሰጥባቸውን ሁኔታዎች በጋራ መግባባት መመለስ የሚቻልበትን ሁኔታ እንዲነጋገሩ እቅድ …
Read More »
Admin
April 27, 2020 News
ዘመነ ካሴና ማስረሻ ሰጤ እስካሁን ድረስ ተደብቀው ነው ያሉት። እውነት ከፋኖ ጋር እርቅ ከወረደ ለምን እነሱ አይወጡም? መንግስት ስለ እርቁ ለምን መግለጫ አልሰጠም? የአቢይ መንግስት የሚፈልገው አማራ መሳርያ እንዲያስረክብ ነው። እነሱ የኦሮሞ ሚልሽያ 30 ጊዜ ያስለጥናሉ አማራ ግን 2 ጊዜ ማሰልጠን አይችልም። ጭራሽ ራሱ የገዛዉን መሳርያ እንዲያስረክብ ይፈልጋሉ። ለምን? አማራ መሣርያህን ካስረከብቅ አለቀልህ ማለት ነው። ባንዳዎችን ተከታተል !======================== መቶ አለቃ …
Read More »
Admin
April 26, 2020 Amharic, Documents, News
Admin
April 26, 2020 News