Breaking News

Classic Layout

ህገ መንግስቱ እንዲቀየር ጥረት እንደሚያደርግ አብን አስታወቀ!

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 17/2011ዓ.ም (አብመድ) የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ከጎንደር ከተማ ወጣቶች እና ነዋሪዎች ጋር ዛሬ ተወያይቷል። ተወያዮቹ አብን ቢያተኩርባቸው ይጠቅማሉ ያሏቸውን ሀሳቦች አንስተዋል። አብን ለአማራ ሕዝብ ብቻ ሳይሆን ለኢትዮጵያ ትንሳኤ መስራት አለበት፤ እኛ ሁልጊዜ እሳት ማጥፋት የለብንም፤ ይልቁንም ችግር ከመከሰቱ በፊት መከላከሉ ላይ መሰራት አለበት ብለዋል። ለአማራ የመኖር መብት፣ የኢኮኖሚ እና የማንነት ጥያቄዎች ትኩረት ሰጥቶ እንዲታገልም ሀሳብ ሰጥተዋል። በኃይማኖት …

Read More »

የአ.አ. ባለ አደራ ምክር ቤት ህዝባዊ ስብሰባ እንዳያደርግ ተከለከለ::

Tewabech Abebe ይሄ አምባገነንነታቸውን እየገለፁልን ነው እኛ አዲስ አበባዎች የመደረጀት የመሰብሰብ መብታችንን መንጠቅ አይችሉም! Kalludi Kaluda አልሃምዱሊላህ እንኳን የተከለከለ እነዚህ ሰላም የማይወዱ አገሪቷ እንዳትረጋጋና ፊቷን ወደልማት እንዳታዞር እንቅፋት የሆኑ መዥገሮች ናቸው ጠራርጉ ወደ ቃልቲ ማስገባት:: Amanuel Zegaba የህዝብን ነጻነት መገደብ ኢ ፍታዊ ከመሆኑም በላይ የአድተዳደሩን አምባገነንነት የሚያረጋግጥ ከመሆኑም በላይ የሚለፈለፈው ዲሞክራሲ የቃላትና የውሸት ጨዋታ ብቻ ይሆንና ሃገርን ለማጥፋት ያመራል ማለት ነው:: Worknesh Berta …

Read More »

እባካችሁን ድምጽ ላጡት ሼር በማድረግ ድምጽ ለመሆን ሞክሩ።

https://www.facebook.com/magnawu100/videos/2360701377545061/?t=29 ብርዱ አይጣል ነው።ዝናቡም እየደበደባቸው ነው።አቧራው ሲቦልባቸው ከርሟል።መከራቸው፣ስቃያቸው እንደ ሌላው አልተነገረላቸውም።ድምጻቸው ታፍኗል።በደባርቅ ከተማ ተፈናቃይ መኖሩን እንኳን ያወቀ የለም።እነኝህ ወገኖቻችን 80% ማለት ይቻላል የተፈናቀሉት ከትግራይ ክልል ነው። ዛሬ ግንቦት 17/2011 ዓ.ም ከጓደኛየና ፈጥኖደራሹ መ/ር Yitagesu Mulugeta ጋር ወደ ደባርቅ ከተማ ተጉዤ ነበር። ከትግራይ ክልል የተፈናቀሉ የአማራ ተወላጅ ወገኖቼን አይቼ ስመለስ በጤናዬ አልተመለስኩም።ያማል።እያለቀስኩ ነው።አኗኗራቸው ከእንሰሳት በታች ነው። እባካችሁን አማራዎች እርዷቸው? የደባርቅን ብርድ …

Read More »

ታከለ ኡማ የዳግማዊ ሚኒሊክን ትምህርት ቤት ሊያፈርስ ነው

ጽንፈኞች የጠለፉት ልማት …. በልማት ስም ጽንፈኛ የመንግሥት ሃላፊዎች የዜጎችን መኖሪያ ቤት ላያቸው ላይ እያፈረሱ ብዙዎች እንዲሞቱ ፣ በሽተኞች እንዲሆኑ ፣ በሃገራቸው እና በሕዝባቸው ተስፋ እንዲያጡ ፣ እንዲሰደዱ ፣ አውላላ ሜዳ ላይ ፀሐይ ዝናብ እና ብርድ እየተፈራረቀባቸው የስቃይ ሕይወት እንዲመሩ ተደርገዋል። በተለይ የኦሮሞ ፅንፈኛ ብሔርተኛ የሆኑ የመንግሥት ሃላፊነት የያዙ አካላት ሆን ተብሎ በአዲስ አበባ እና በዙሪያዋ በሚኖሩ እና ኦሮሞ አይደላችሁም …

Read More »

ዐቢይ አሕመድ የኦሮምኛ ቃል መስሎት የዋና ከተማችንን ስም ሸገር በሚል ቀይሮ – ከዶር አቻምየለህ ታምሩ

የሸገር ነገር… አዲስ አበባ ፊንፊኔ እንዳልሆነ፤ ፊንፊኔም እንደ አዲስ አበባ ሁሉ የአማርኛ ቃል እንጂ ኦሮምኛ እንዳልሆነ የተረዳው ብልጡ ዐቢይ አሕመድ የኦሮምኛ ቃል መስሎት የዋና ከተማችንን ስም ሸገር በሚል ቀይሮ የአዲስ አበባን ስም የሚያስረሳ ሰም ከፍ አድርጎ እያስተዋወቀው ይገኛል። ሸገርን በማስዋብ ስም የአዲስ አበባን ቀደምት ኗሪዎችና መንደሮች አፈናቅሎ የከተማዋን ዲሞግራፊ ለመቀየር የሚያስችለውን ገንዘብ ለማሰባሰብም አምስት ሚሊዮን የሚከፈሉበት ግብር ሊያበላ ደፋ ቀና እያለ …

Read More »

መውረስ እንጂ ክሬኑን ማቃጠል ለማን ይበጃል ?

ትናንት በምስራቅ ጎጃም ዞን በቢብኝ ወረዳ ”ከየት እንደመጡ ያልታወቁ ግለሠቦች” ክሬን በመያዝ የከተማውን ትራንስፎርመር ነቅለው ለመውሰድ በዝግጅት ላይ እንዳሉ የአካባቢው ማህበረሰብ በመሠባሠብ ግለሠቦችን በቁጥጥር ስር አውሎ ክሬኑን በእሳት አቃጥለውታል። ምንጭ – ሰበር ዜና

Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.