Admin
July 1, 2020 Amharic, News
በአማራ ብሔር ላይና በንጉሰ ነገሥት እምዬ ምኒልክ ላይ የጥላቻ ንግግር እንዲያደርግ የንግግር ርዕስ መርጠው የጥላቻ ንግግር በሚያስተላልፍበት ሚዲያው #OMN ቀርቦ በአማራና በእምዬ ምኒልክ ላይ የፈለገውን እንዲናገር አስደርገው ራሳቸው የገደሉትን ሃጫሉ ለትልቅ ፖለቲካ ፍጆታ መጠቀማቸው ሳይጻፍ የተነበበ ነገር ነው።ልጁን እንደሚገድሉት እያወቁ ከመሞቱ በፊት ያንን የጥላቻ ንግግር ማናገራቸው ሥውር ሴረኞች በአማራ ና በኦሮሞ መካከል ቅራኔን ለመፍጠር አስበውበት እንደሆነ ሁሉም ሰው ማወቅ አለበት።ገዳዩም አስገዳዩም ጃዋር …
Read More »
Admin
June 30, 2020 Amharic, Documents, News
Admin
June 29, 2020 Amharic, Documents, News
Admin
June 27, 2020 Amharic, Documents, News, Technology
https://www.facebook.com/AbaDenna/videos/2657954994524513/?t=0
Read More »
Admin
June 27, 2020 Amharic, News
ሰበር ዜና!!!====== የካፒቴን መቶ አለቃ ማስረሻ ሰጤ የአካል ነፃ መውጣት አቤቱታ ተቀባይነት በማግኘቱ ፍ/ቤቱ ከማረሚያ ቤት እንዲዎጣ ተወስኗል!
Read More »
Admin
June 26, 2020 Amharic, Documents, News
https://www.facebook.com/adu.genete.77/videos/173938380781783/?t=107
Read More »
Admin
June 25, 2020 Amharic, News
#አፓርታይዱ #ኦዴፓ #አዲስ #አበቤ #ለፍቶ #የቆጠበውን #ኮንዶሚኔም #ዘረፈው !!******************************ከንቲባ ታከለ ኡማ ፍርድ ቤት እናቆመዋለን!! ፍትህ ለአዲስ አበባ ድሆች እንጠይቃለን በሪከርድ ይመዘገባል ነገ ሂሳብ ያወራርዳል።///የአዲስ አበባ ነዋሪ አፈር ልሶ ቆጥቦ በሰራው ቤት ከዝዋይ አምቦ እና ባሌ የኦሮሚያ ክልል የመንግስት ሰራተኞች አደራጅተህ የሰዉ ቤት ማደል ከወንጀልም በላይ አደገኛ ዘረኝነት ነው። የተሰጡ የኮንዶሚኒዮም ቤቶች በአስቸኳይ ይታገድ በማለት በፍ/ቤት እንጠይቃለን ም/ከንቲባ ታከለ ኡማ በፍትህ አደባባይ እናቆመዋለን። በአዲስ አበባ ነዋሪ የተጫነ ሕገ ወጡ …
Read More »
Admin
June 22, 2020 Amharic, Documents, News
Admin
June 22, 2020 Amharic, News
የአማራ ወጣቶች ህብረት ሊቀመንበር ወጣት አስናቀ መንገሻ እና የተሸርቱ አሳታሚ ድርጅት ባለቤት ትናንት 10 ስዓት መገናኛ መተባበር ህንፃ ላይ አሳምነው ፅጌን የሚዘክር ቲሸርት በመልበሱ በቁጥጥር ስር መዋሉን አረጋግጠን ስንከታተል ነበር።ስለሆነም መንግስት እንዲረዳው የምንፈልገው የሰኔ 15 ጉዳይ በገለልተኛ (በምናምናቸው ባለሙያወች) ተጣርቶ እስካላወቅን ድረስ መንግስትን ፍፁም የማናምን መሆኑን እየገለፅን በስአቱ ህይወታቸውን ያጡ ከሊቅ እስከ ደቂቅ ላማራ ህዝብ ጀግኖችና መስዋት እንደሆኑ የምናምንና በቀጣይም …
Read More »
Admin
June 21, 2020 Amharic, News