Breaking News

Classic Layout

ምርጫው ተሰረዘ !

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ የምርጫ 2012 ኦፕሬሽን እቅድ እና የጊዜ ሰሌዳ ላይ የፈጠረውን ችግር ገምግሞ ያሳለፈው ውሳኔ መግለጫ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በ2012 ዓ.ም የሚካሄደውን አጠቃላይ ምርጫ ለማስፈፀም የቅድመ ምርጫ ዝግጅት ስራዎች ሲያከናውን ከቆየ በኋላ የምርጫ የጊዜ ሰሌዳውን ይፋ አድርጓል፡፡ በዚህ የምርጫ ጊዜ ሰሌዳ መሰረት ምርጫው ነሐሴ …

Read More »

የትራንስፖርት እገዳ በአማራ ክልል

ሰበር ዜና የአማራ ክልል መንግስት ለኮሮና ወረርሽኝ መከላከል ሲባል የትራንስፖርት እገዳ በማድረጉ ዜጎች በአባይ በረሀ ለከፋ ችግር እየተጋለጡ ስለሆነ አፋጣኝ መፍትሄ ይሰጣቸው::

Read More »

አስቸኳይ መልዕክት ከአማራ ክልል !

የሙቀት መለኪያን ለመግዛት ስለወሰንን በማርቆስ አካባቢ ያላችሁ ወገኖቸ ይህንን ማሽን በመፈለግ ባስቸኳይ ታሳውቁን ዘንድ በትህትና እንጠይቃለን!! መርዳት የምትችሉ እባካችሁ አሳውቁን e-mail: amhara1@amharaonline.org Letenah Ejigu Wale ሰበር ዜና፤ ኮሮና ባህር ዳር እና እንጅባራ እንደተገኘ ሰምተናል ። እንድትደነግጡ ሳይሆን የበለጠ ጥንቃቄና ዝግጅት እንድናደርግ ነው ። ባህር ዳር ከተማዋ ብትዘጋ ጥሩ ነው ። …

Read More »

ከአማራ ክልል አስተዳደር የተሰጠ መግለጫ

ከዛሬ ጀምሮ ወደ አማራ ክልል የሚገባ የሕዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪ እንደማይኖር የክልሉ መንግሥት አስታወቀ። ባሕር ዳር ፡ መጋቢት 20/2012 ዓ.ም (አብመድ) ከአገሪቱ ከየትኛውም አቅጣጫ ወደ አማራ ክልል የሚገቡ ማንናቸውም ዓይነት የሕዝብ ማጓጓዣ ተሽከርካሪዎች ከዛሬ መጋቢት 20/2012 ዓ.ም ከሌሊቱ 6፡00 ጀምሮ ወደ ክልሉ መግባት የማይችሉ መሆኑን የአማራ ክልል መንግሥት የኮረና ወረርሽኝ መካላከል …

Read More »

የአማራ ልዩ ሃይል አባላት መግለጫ!

ለአማራ ህዝብ ደህንነት ዘብ መቆም ካልቻልን እኛ የአማራ ልጆች አይደለንም፤ መንግስት ችግሩን በውይይት ይፍታ” (የአማራ ልዩ ሃይል አባላት) ~~ ዛሬ በህዝባዊ ሰራዊቱ ፋኖ ላይ ግልፅ ጦርነት ከመታወጁ በፊት ዘመቻው የአማራ ልዩ ሃይል ላይ ነበር። የአማራ ልዩ ሃይል ላይ ያልዘመተ ፖለቲከኛ አልነበረም። ከጃዋር መሃመድ እስከ ኢዜማው ብርሃኑ ነጋ፣ ከህወሃት እስከ ቅማንት …

Read More »

በአማራ ተማሪዎች ማህበር (አተማ) እና በአማራ ወጣቶች ማህበር (አወማ) የተሰጠ የአቋም መግለጫ

በአማራ ተማሪዎች ማህበር (አተማ) እና በአማራ ወጣቶች ማህበር (አወማ) በጋራ ፋኖን አስመልክቶ የተሰጠ የአቋም መግለጫ የአማራ ተማሪዎች ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ በአደረጃጀት አማራዊ ሆኖ በራዕይ ኢትዮጵያን አንግቦ የበርካታ አማራ ልጆችን አቅፎ የያዘ በተማሪዎች የተመሠረተ ግብረ ሰናይ ማህበር ነው።በአደረጃጀቱም አማራ የሆነና በስነ ልቦና የሚመስሉትንና ለኢትዮጵያ ቀናዒ ራዕይ ያላቸውን ከሊህቅ እስከ ደቂቅ(ከዶክትሬት ዲግሪ …

Read More »

20 Richest people in Ethiopia – በኢትዮጵያ የሀብታሞች ዝርዝር

1-Abay Tsehai He is a former politician from the ruling party (TPLF) in Ethiopia. He had enough influence inside the party because he is a veteran there. That is one reason through which he has made lot of connections and made a lot of worth through the country’s economy. He …

Read More »

News in Pictures

Time in Ethiopia

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.