Breaking News

Classic Layout

አብን በፓርላማ ተወክሎ ለአማራ ሕዝብ ምን ለውጥ አመጣ? አማራ ለምን በድርድሩ አልተወከለም? ደሳለኝ ጫኔ (Dr.)

ደሳለኝ ጫኔ (ዶ/ር) የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) መሥራችና ከፍተኛ አመራር፣ እንዲሁም የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል ናቸው፡፡ በአገራዊ ወቅታዊ ሁኔታዎች፣ በሰሜን ኢትዮጵያ እየተካሄደ ያለውን ጦርት በሰላማዊ ሁኔታ ለመፍታት የሚደረገውን ጥረት፣ እንዲሁም በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ያላቸውን አጠቃላይ እንቅስቃሴያቸውን በተመለከተ ከሲሳይ ሳህሉ ጋር ያደረጉት ቆይታ እንደሚከተለው ቀርቧል፡፡ ሪፖርተር፡– የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) በምርጫ ተወዳድሮ አባላቱ ፓርላማ በመግባታቸው ለሚወክለው የአማራ ሕዝብና ለኢትዮጵያ ሕዝብ …

Read More »

የብልፅግና መንግስት የኢኮኖሚ ችግር ! የተለያዩ ዕቃዎች ከውጭ እንዳይገቡ ዕገዳ ተጣለባቸው::

የብልፅግና መንግስት የኢኮኖሚ ችግር ወስጥ መግባቱን ባያምንም የሚወስዳቸው እርምጃዎች ቢያንስ ከፍተኛ የውጪ ምንዛሬ ችግር ውስጥ መሆኑን ጠቋሚ ነው ************//********** 38 የተለያዩ ዕቃዎች ከውጭ እንዳይገቡ ዕገዳ ተጣለባቸው ***************** 38 የተለያዩ ዕቃዎች ከውጭ እንዳይገቡ ዕገዳ መጣሉን ብሔራዊ ባንክ አስታወቀ። የብሔራዊ ባንክ ምክትል ገዥ አቶ ፍቃዱ ድጋፌ በሰጡት መግለጫ፣ የተለዩት ዝርዝር ዕቃዎች ጉምሩክ ኮሚሽን በጥናት የለያቸው ሲሆን ባንኮች ከነገ ጀምሮ ‘ኤልሲ’ መክፈት አይችሉም …

Read More »

መልእክት ከመንግስት ለዲያስፓራ!

  – ማስታወቂያ – – ማስታወቂያ –   የአየር መንገድ ተጓዦች በሻንጣ የሚያስገቡትን የልብስና የጫማ ብዛት የሚገድብ ረቂቅ መመርያ ተዘጋጀ። በአማኑኤል ይልቃል። Ethiopian Reporter August 31, 2022 ከቀረጥ ነፃ ይገቡ የነበሩ ዕቃዎች 87 በመቶ እንዲቀንሱ ተደርጓል መንገደኞች ከቀረጥ ነፃ ወደ አገር ውስጥ የሚያስገቧቸው የግል መገልገያ የሆኑ ልብስና ጫማዎች ‹‹ለአንድ ቤተሰብ ከሚያስፈልገው›› እንዳይበልጡ የሚገድብ ረቂቅ መመርያ ተዘጋጀ፡፡ የገንዘብ ሚኒስቴር ያዘጋጀው ረቂቅ …

Read More »

የአማራ ህዝብ በየግዜው እየተዋረደ ነው!!!

      1/ ፕ/ር አስራት ወልደየስ ሲገደል ዝም 2/ አርበኛ ታጋይ ዋዋ ጎቤ መልኬ ሲገደል ዝም 3/ ኢንጅነር ስመኘው በቀለ ሲገደል ዝም 4/ ሻለቃ አስቻለው ደሴ ሲገደል ዝም 5/ ብ/ጀ አሳመነው ፅጌ ሲገደል ዝም 6/ በኦሮሚያ ክልል የአማራ ተወላጆች ዘራቸው እየተቆጠረ ሲጨፈጨፉ ዝም 7/ በኢትዮጵያ ውስጥ ከ9,000,000 በላይ አማራ ተፈናቅሎ ለእራብና ለንግልት ሲዳረግ ዝም 8/ 12,500 ፋኖ ሲታሰር ዝም …

Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.