Breaking News

Recent Posts

ጥሩ መረጃ አላቸው ያልኳቸው የፌስቡክ የቴሌግራም አካውንቶችና የትዊተር እና ገፆች ! Fake Ethiopian News !

አንዳንዶቻችሁ በጠየቃችሁኝ መሰረት ጥሩ መረጃ አላቸው ያልኳቸውን የፌስቡክ አካውንቶች እና ገፆችን፣ የቴሌግራም ቻናሎችን እንዲሁም የትዊተር አካውንቶችን ልጠቁማችሁ! ከጋዜጠኞች: – Tesfaye Getnet ፌስቡክ: https://www.facebook.com/tesfaye.getnet ቴሌግራም: @tesfaget55 – Dawit Endeshaw ፌስቡክ: https://www.facebook.com/dawit.endeshaw.7 – Samuel Getachew ትዊተር: https://twitter.com/GetachewSS?s=09 – Yohannes Anberbir ፌስቡክ: https://www.facebook.com/yohannes.anberbir ቻናሎች እና የፌስቡክ ገፆች: – Tikvah-Eth ቴሌግራም: @tikvahethiopia – አዲስ ዘይቤ~ አዲስ ዘይቤ ፌስቡክ: https://www.facebook.com/Addiszeybe/ ትዊተር: @Addiszeybe ቴሌግራም: @zeybeinfo – አጋልጥ- Expose ፌስቡክ: https://www.facebook.com/exposefakenewsethiopia/ ጋዜጦች – …

Read More »

ህውሃት ከመሪነት ወደ አጋር ፓርቲነት ከከፋም ወደተቃዋሚነት የወረደችበት ቀን ! ኢህአዴግ ፈረሰ!

ዛሬ ሲካሄድ በዋለው የኢህአዴግ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ስብሰባ የአዲሱን ውህድ ፓርቲ ምስረታ በተመለከተ በ27 ድጋፍ በ6 ተቃውሞ ውህደቱ እንዲካሄድ ውሳኔ አሳልፏል። 6ቱ የተቃወሙት ሁሉም የህወሓት ሰወች እንደሆኑ የደረሰኝ መረጃ ያስረዳል። ከአዴፓ፣ ከኦዴፓ እና ከደኢህዴን የተወከሉ ሥራ አስፈጻሚ አባላት በሙሉ ውህደቱን ደግፈዋል። ህወሓት ደግሞ ከማዕከላዊ ኮሚቴ አባላት ጋር መክሬ እስክመለስ ድረስ ጊዜ ይሰጠኝ ብሏል። በነገው ዕለት ውህደቱን በተመለከተ ሊደረጉ ስለሚገባቸው ተግባራትና …

Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.