Breaking News
Home / Amharic / Breaking News – Prosperous Party started work !

Breaking News – Prosperous Party started work !

የኢህአዴግን መፍረሰና የብልፅግና ፓርቲን መዋሀድ ከፈረሙት 8 የድርጅቶች መሪዎች መሀል፣ በሀገሪቱ የሥራ ቋንቋ በአማርኛ የፈረሙት ብቸኛ መሪ አቶ ደመቀ መኮንን መሆናቸውን አይቼ ገረመኝ ። የገረመኝ ነገር፣ ከስምንቱ የብልፅግና ፓርቲ መሪዎች መካከል 6ቱ ሙስሊሞች፣ 2ቱ ከሙስሊም ወላጆች የተወለዱና አንድም ሙሉ ክርስቲያን አለመገኘቱ በአጋጣሚ ነው ወይስ በዲዛይን የሚል ጥያቄ አጭሮብኛል። አብላጫው ኦርቶዶክስ ክርስቲያን አማኝ፣ እጅግ አብላጫው ደግሞ ክርስቲያን በሆነች ኢትዮጵያ ውስጥ ከአግላይነት ወደፍትሀዊነት ተሸጋገርኩ የሚል ገዢ ፓርቲ በወሳኝ አመራር ቦታ ላይ አንድም የኦርቶዶክስ ክርስቲያን የሌለው መሆኑ፣ ለ29 ዓመታት የተዋህዶ ክርስቲያኖችን ከወሳኝ የሃገሪቱ ህይወት ለመነጠል የተሰራውን ብልግና ቁልጭ አድርጎ ያሳያል፣ አፋጣኝ እርማት ያስፈልገውም ይመስለኛል። የተዋህዶ ክርስትና አማኞች ከቁጥራቸው ጋር የሚመጣጠን ሚና በሀገሪቱ ፖለቲካና ኢኮኖሚ ውስጥ እንዲጫወቱ መጠየቅ የፍትህና እኩልነት ጥያቄ ነው። ብልፅግና ፓርቲ የማነው፣ የኢትዮጵያ ወይስ…? ለዝርዝሩ መረጃውን ከሥር ይመልከቱ።

  • Jemil Nuru Jemal ሙስሊም ጠልነትህ በግልፅ እያወጣኸው ስለሆነ ጥሩ ነው እንዳንተ ያለውን ሰይጣን አውቆ መጠንቀቁ ይበጃል
     
    •  
  • Wasihune Tesfaye አቶ ያሬድ ካንተ በሰል ያለ አስተያየት ነው የምንጠብቀው ። ይሄ ባራዳ ቋንቋ አይነፋም
  • Zizu Umer ደደብ
  • Dagmawi N Teo አይ ያሬድ! እንዴት አይነት ተስፋ መቁረጥ ነው? እርጅና እንዲህ ከሆነ ቢቀርስ!
  • Ejigu Yared I think these people represent their respective parties and for this how come the new party or people who are spearheading the merger be responsible? If it is by design, do you mean that Demeke Mekonnen was there since the rule of Meles for this purposSee more
  • Ermias Shifaw ጋሽ ያሬድ የብሔር ጭቅጭቁ ሳያንሰን ደግሞ ወደሃይማኖት እንግባ እነዚሁ ሰውሰው ሸተው በሰላም ባሻገሩን
  • Ibro Chumeta ይገርማል አሁን ምን ተበሎ ነው መልስ እሚሰጠው ???? ይሄ እኮ እምነትን ሳይሆን ሰውን መናቅ ነው ! በዘር ሚሰጥን ስልጣን እንዴት ተላቀን በእውቀት በሆነ እያልን ዱአ በምናረግበት ሰአት ሰበር ዜና ብሎ የወሬ ዳንቴል መስፋት ከትልቅ ሰው አይጠበቅም ! በእምነቱ በዘሩ አረ በሰውነቱ በኢትዮጵያዊንቱ ከችግር ነጻ የሆነ ማንም የለም ! ዲሞክራሲ ሲባል ደሞ እንደድሮ የለም ! አረቄ ቤት ቁጭ ያለ እና ትምህርት ያለ ያለ እንዴት እኩል ይሆናል ??
  • Mohmmed S Seid እነ ደመቀ እምቢ ያሉህ ሰልጣን እዲህ መጃጃትህን አይተዉ ነዉ

     

    Mohmmed S SeidMohmmed S Seid replied

      3 replies   7 hrs

  • Turry Juliano Jaime እየመረረህ ዋጠው።አፋር ሙስሊም ነው፥ሱማሌ ሙስሊም ነው፥ሃረሪ ሙስሊም ነው፥ቤኒሻንጉል ሙስሊም ነው፥አርጎባ ሙስሊም ነው፥ስልጤ ሙስሊም ነው፥ኦሮሞ ሙስሊም ነው፥ወሎ ሙስሊም ነው።አጼዎቹ ጀመሩት እንጅ አልጨረሱትም።አሁን ያን ለመድገም ማሰብ ቅዠት ነው።በቀጣይ የተገለሉት ወደፊት ሲመጡ ሃገሪቱ በሙስሊሞች ትበለጽጋለች።ከብልጽግና ጋር ወደፊት!!

     

    Denberu Sete EjiguDenberu Sete Ejigu replied

      1 reply   6 hrs

  • Ali Nadim እረ አንተ ሰውዬ ቀለልክ? ምናለ ክብርህን ብትጠብቅ?! ለሙስሊም ያለህ ጥላቻ ወደር የሌለው መሆኑ እያሳየኸን ነው። ይህን አስተያዬት መስጠቱ ለአንተ ምን ጥቅም ያስገኝልሃል?! የኦርቶዶክስ ተቆርቋሪ ለመባል ነው? የምትገር የእንጨት ሽበት የሆንክ ነገር!
  • Ezuna Ahmed ኮሚኒስት ከመቼ ጀምሮ ነው ሃይማኖተኛ የሆነው?
  • Chuchu Nery አቶ ያሬድ በጣም አክባሪህና ለሀገራችን በምታደርገው እጅግ የገዘፈ አስተዋፅዖም ከሚያደንቁህ ወገኖችህ አንዱ ነኝ ነገር ግን እዚህ ጋር የሳትክ ይመስለኛል….ነገሩን break down አድርገን እንየው እስቲ….

    1. በታሪክ አቢሲንያ ብለን የምንጠራውን የሀገራችን ሰሜናዊ ክፍል ማለትም አማራውን እና ትግሬውን በ ኢህአዲግ ማለትም አሁን ብልፅግና ፓርቲ በሆነው ውስጥ የሚወክሉት አዴፓ እና ትህነግSee more

  • Yosef Teshager አይ እኔ አጋጣሚ ነው የሚመስለኝ
  • Yosef Teshager ዋናው ነገር እንካን የመደር ድሬታቸውን አወለቁ
  • Osman Muzeyin ጋሽ ያሬድ አሲንባላይ ያስጨፈጨፍካቸው ሰዎች እያቃዙህ ነው
  • Ethio Los አቶ ያሬድ እነርሱ እኮ የቤተ እምነት ተወካዮች አይደሉም። የፖለቲካ መሪንና ቤተ እምነትም ምን አገናኘው! ብዙ ተሰሚነት ያለህና ተጽዕኖ ፈጣሪ ሰው ነህና ለታገልክለት ዓላማ ስኬት አውለው። የአንተ ኢህዴን ኢትዮጵያዊ እንጂ ቤሄርተኛም ኃይማኖታዊ ድርጅት አልነበረምና!
  • Muktarovich Ousmanova ደንቆሮ! ከአፋር፣ ሶማሌ፣ ሀረሪ ማን ይምጣልህ? ደመቀ አሁን ነው የአዴፓ ሊቀመንበር? ሙፈርያት በቅርብ አይደል የተሾመችው? እንዴት ዲዛይን ይሆናል? ከሙስሊም ቤተሰብ መወለድ? ይህ ምን ማለት ነው? ጋንቤላና ቤንሻንጉል መቼ ከሀይማኖት ተዛመዱ? መርዘኛ ሼባ!

     

    Addis ZewduAddis Zewdu replied

      1 reply   7 hrs

  • Dawit Kebede #UAE ሆይ! እነ Yared Tibebu የሚናገሩትን አያውቁምና ይቅር በያቸው! አንቺ ዝም ብለሽ ድጋፍሽን ቀጥዪ! ኢትዮጵያችን [ባንቺ ድጋፍ] ታፍራና ተከብራ ወደ ቀድሞ ከፍታዋ ትመለሳለች።
  • Addis Zewdu ጋሽ ያሬድ ምነው ወረድክ መርዝህን ትረጫለህ የእናንተ ብኩን ትውልድ ያበላሸውን ነው አብይ ለማስተካከል ሚደክመው ታሳዝናለህ
  • Bruke Gebrekidan አረ ያሬድ ቀዝቀዝ በል!!!!
  • Ibro Chumeta ለሚቀልዱብን እማ እንቀልድ እንጂ ቆይ 😁 አፋር ክልል መቅደስ ሄዳ ትምራ እያልክ ነው ??ወይስ ሶማሌ ጫልቱ ማስተዳደር አለባት እያልክ ነው ??? ምንድነው ወይስ ከሙፈሪያት ጋር ፎቃ ይዞት ነው ?? ደመቀ ቆይ ሙስሊም ነኝ ብሎ ስንት አመት ሙስሉሙ አፈር ድሜ ሲበላ ሙስሊም ስለሆነ ያረገለት ነገር አለ ሬድዋንስ ቢሆን ??? እኛም ሙስሊሞች እንዳንተ የተለየ ነገር አንፈልግም ሀገር እንጂ እምነት ወክSee more
  • Bruke Gebrekidan ተቸክሎ በቀረ መነፅር expired glass አይሰንቀሩ::

    የወቅቱን ፖለቲካ በጭራሽ ሊረዱት አይችልም

  • Bruke Gebrekidan አረ ያሬድ ቀዝቀዝ በል!!!!
    አይነፋም!!!
  • Mohmmed S Seid ዶ ዳኛቸዉማ በረካ ይሁን ሰለዚህ ሰዉ ምንነት ከመጀመሪያ እሰከ መጨረሻዉ ነግሮናል
  • Engida Tadesse ምን አገናኘው አሁን ይሄንን አቶ ያሬድ? ኢትዮጵያውያን እስከሆኑ ድረስ ምን ችግር አለው?
  • Abu Ebra ሸሜው ከበቡሽ ….. ! ደግነቱ አንተ መንጋ የለህም! ሽሽት ላይ እያለሕ የራቀህ አእምሮ እስካሁን አልተመለሰልህም አይደል…..?ምፅ !!!!
  • Yared Tibebu የሁላችሁንም ኮሜንት አነበብኩት፣ እንደጠበቅኩትም ነው። አልተረዳችሁኝም። እነፀ የምለው፣ ገዢው ፓርቲ የሚገዛውን ህዝብ መምሰል አለበት፣ ካልመሰለ ራሱን መመርመርና ማስተካከል ይኖርበታል ነው። ችግሩን አሁን አቢይ ፈጠረው እያልኩ ሳይሆን፣ ለ29 አመታት የተዋህዶ አማኞችን ለማግለል የተሰራው ሥራ ያደረሰንን የገደል ጫፍ ለማሳየት ያስጠነቀርኩት ነው። ለማረም የመሸ አይመስለኝም፣ ማረም ደግሞ የሚቻለው፣ እ ዲህ ችግሮቹን አውጥተን ስንወያይ ነው። እመው፣ አለባብሰው ቢያርሱ በአረሙ ይመለሱ እንዳይሆንብን ነው ጨክኜ መናገሬ። የምታመሰግኑኝ ቀን ይመጣል።

     

    Elias Lemma HaileElias Lemma Haile replied

      1 reply   3 hrs

  • Kebede Belay K ኧረ እየተስተዋለ አቶ ያሬድ! ሁሉን ነገር ባልታሰበ መንገድ የምትረዳው ለምን ይሆን? አሁን እውነት እነዚህ ግለሰቦች ተሰባስበውና ተስማምተው የእስላም አገር ለመፍጠር አስበው የተገናኙ ይመስልሀል? ይህችን የሀይማኖት (የኦርቶዶክስ) ጉዳይ ደግመህ ስታነሳት በማየቴ ይሄ ነገር ለጤና ነው ወይ አስብሎኛል፡፡
  • Koki Abesolome Yared, My real name is Yonas Biru Kassim Ali and I do not sign in Amharic. I am an Orthodox Christian. By your analysis, I would not be considered Christian and should not be qualified to sign such an agreement, because I am not a real Orthodox Christian who signs in Amharic and can count several generation of Orthodox forefathers.
    • እዮብ ሠለሞን ጋሼ ያሬድ ችግሩ ሰዎቹ ሙስሊም መሆናቸው አይደለም፡፡ ችግሩ ሰዎቹ ኢህአዴግ መሆናቸው ነው፡፡ ስማቸውን ወደ ብልፅግና ቢቀይሩም አሁንም የጎሳ ፌደራሊዝሙን አጠናክረው እንደሚያስቀጥሉ በፕሮግራማቸው አስቀምጠዋል፡፡ የሚያናድደው ነገር ይህ ነው፡፡

      በፖለቲካ ስርአቱም ሆነ በኢህአዴግ መዋቅር ውስጥ አንዱን ሀይማኖት ነጥሎ ሆነ ብሎ የመጉዳትም ሆነ የመጥቀም አካሄድ እስከሌለ ድረስ አቅምና ፍላጎት ያለው ሁሉ አመራር ቢሆን ችግር የለውም፡፡ ለኢትዮጵያ ያለው ራዕይ በጎ እስከሆነ ድረስ ማንም ኢትዮጵያዊ አመራር ቢሆን ምንም ማለት አይደለም፡፡

    • Shems Alnur ጀማል መሀመድ ይህን ፅፎልሀል
      እኛ ዝም ስንል እንደ ያሬድ ጥበቡ ያሉ ከእድሜ እንኳ የማይማሩ አያቶቻችን ተናግረው ያናግሩናል! ተናግሮ አናጋሪን ያዝልኝ የተባለው እንደ ያሬድ ያለውን አይደል!See more
    • Elias Seid የ60s ዘመዶችህ እኮ እስከ አስተሳሰባቸው ትናንት ቀበርናቸው!!!
    • Wondemeneh Adèrä እነዚህ ሰዎች እኮ የመለስ ዜናዊ ምልምሎች ናቸው….
    • Muhammed A. Yassen ኦ! ገና አሁን ተገለጠልኝ¡ ለካ አጋርና አባል ብላችሁ የከፋፋላችሁን ሙስልም ወደፊት እንዳይመጣ ነው?! 🙂 😛
      እውነትም እርሶ ሰውዬ እርፍት ብወስዱ (biological ብሆንም) የተሻለ ነው። በጣም ውረዱ! ለነገሩ ዱሮም እታች አይደሉ?! ቀ*ኑ ነው ሚባለው?!

Check Also

የኮሎኔል አብይ አህመድ አስገራሚ የትምህርት መረጃዎች ! የትኛው ነው ትክክል?

ሻለቃ ውብ አንተን ስሙት።

News in Pictures

Time in Ethiopia

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.