Breaking News

Recent Posts

የታገቱት የአማራ ተማሪዎች ስለመለቀቃቸው ማስረጃ የለም።

Asamnew

የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ (አብን) ሊቀመንበር የሆኑት ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ ትላንት ምሽት 4 ሰዓት ወደ ታገቱ ተማሪዎች ወላጆች እንደደወሉና ወላጆችም ስለልጆቻቸው መለቀቅ መረጃ እንደሌላቸው እንደገለፁላቸው በትዊተር ገፃቸው ገልፀዋል! ሊቀመንበሩ ትላንት ምሽት አቶ ንጉሱ ጥላሁን በመንግስት ድርድር ተለቀዋል ያሏቸው ተማሪዎችን ዛሬ በሚዲያዎች እንዲያቀርቧቸው ጠይቀዋል። ዶ/ር ደሳለኝ የታገቱ ተማሪዎች ስምና ፎቶዓቸው አለንም ብለዋል። Via Tikvah-Eth

Read More »

የአማራ ባንክ አክሲዮን ሽያጭ

የአክሲዮን ሽያጭ ቀን እንደገና ተራዘመ! የአክሲዎን ሽያጭ ቀነ ገደቡ ለሁለተኛ ጊዜ ተራዝሟል። የተከፈለው አክሲዎን ሽያጭ 3 ቢሊየን፥ የተፈረመ ደግሞ 4.1 ቢሊየን ሆኗል። መራዘሙ ዲያስፖራው ዋና ተሳታፊ እንዲሆን መልካም አጋጣሚን ፈጥሮላቸዋል። አማራ ባንክ የራሱ የሆነ በማህበራዊ ሚዲያ በስሙ የተከፈተ የማስታወቂያ ገፅ የለውም። 1) ጊዜ ገደብ፦ የምስረታ ሂደትና የአክሲዮን ሽያጭ ጊዜ ገደብ እስከ የካቲት 30 እንዲራዘም ተወስኗል። በርካታ ግለሰቦች፥ ዲያስፖራው፥ ባለሃብቱና አርሶአደሩ …

Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.