የአሜሪካ ዜግነቱን በራሱ ፈቃድ ለመተው የፈለገ ግለሰብ…
የአሜሪካ ዜግነቱን በራሱ ፈቃድ ለመተው የፈለገ ግለሰብ ማድረግ ያለበት… ❗የሌላ ሀገር ዜግነት ለማግኘት ያመለከተበት ማስረጃ ማቅረብ ❗አሜሪካ ኤምባሲ በአካል በመገኘት ማመልከት ❗በአሜሪካ መንግሥት የተዘጋጁ ቅጾች መሙላት ❗የመጨረሻ ዓመት የታክስ ቅፅ መሙላት ❗ያለፉት አምስት ዓመታት ግብር ታክስ የሞላ መሆን ❗የፋይናንስ ወንጀሎች ማስከበሪያ መረብ ወይም Financial Crimes Enforcement Network በኩል የ Foreign Bank and Financial Account ፎርም 114 መሙላት ❗ለቃለመጠይቅ ቀጠሮ ማስያዝ …
Read More »
Amhara Fano Supporters – የአማራ ፋኖ ደጋፊዎች Amhara Fano Support Website – የፋኖ ደጋፊዎች












