ሃገረ መንግስት ምስረታ (State formation) የራሱ ትልቅ ሂደት አለው ።
ክቡራትና ክቡራን በቅድሚያ የከበረ ሰላምታዬን አቀርባለሁ። ሃገረ መንግስት ምስረታ (State formation) የራሱ ትልቅ ሂደት አለው ። ይሄን ታላቅ ሂደት እንደ ተስፋዬ ገብርአብ ያለ ጦጣም ሆነ እንደ ህዝቅኤል ገቢሳ ያለ ግመሬ ሊረዳው አይችልም ። ይሄን ሂደት ለመረዳት Enlightened ( አብራሄ ህሊና ) ያስፈልጋል። የአለም ታሪክ የጦርነት ታሪክ ከመሆኑ የተነሳ የፖለቲካ ልሂቃን “Peace country has no history.” ይላሉ። አብርሃም ሊንከን ታላቋ አሜሪካን …
Read More »