Breaking News

Recent Posts

Port of Assab is open for Ethiopians !

Assab Ready to Welcome Ethiopians Photo courtesy of Ghideon Musa 13 Nov 2019 – (EP) The 71 km asphalt road (pictured) connecting the port of Assab to Bure on Ethiopia border is finished. Assab which was one of the busiest Horn of Africa port was purchased by the Rubattino Shipping Company in 1869 and the site of Italy’s first settlement …

Read More »

የአፄ ሚኒልክ ሀውልት ጎን የቆሸሸ ቆርቆሮ ቤት ተሰራ !

የዝምታ ውጤቱ እዚህ ድረስ ነው ። በማናለብኝነት የአፄ ሚኒልክ ሀውልት ጎን የቆሸሸ ቆርቆሮ ቤትን በመስራት ታሪክን የሚያወድም ታከለ የሚባል ከንቲባ በተግባር ስራውን እያሳየ ይገኛል። ያዲሳባ ወጣት ሆይ የሚኒሊክን ሀውልት ብቻ አፍርሶ የሚቆም መንጋ እዳይመስልህ እየመጣብህ ያለው ነገ በላይህ ላይ ቤትህን ያፈርሰዋል። ትኩረት፦ #አዲስ_አበባ ‼️ -~•<<•>>•~- የአዲስ አበባ ባላደራ ምክር ቤት በታላቁ ንጉሥ #ዐፄ_ምኒልክ መታሰቢያ ሐዉልት አደባባይ ውስጥ ታጥሮ የተቀመጠው የቆርቆሮ ቤት እንዲፈርስ አሳሰበ፡፡ የዳግማዊ …

Read More »

“ኃላፊነት የተሞላበት ትዕግስታችን ፍርሐት ከመሰላችሁ መሳሳታችሁን ለማሳየት ከባድ አይሆንብንም!” – Dr. Dessalegn Chane

የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ ሊቀመንበር ዶክተር ደሳለኝ ጫኔ በትዊተር ገጻቸው “የአብን አመራሮች እንዲፈቱ ከመንግስት ጋር ብንስማማም ተግባራዊ መሆን አልቻለም ፣ ስለሆነም ቀጣዩ እርምጃ ህዝባዊ እምቢተኝነት ነው” ብለዋል። የእንግሊዘኛ ሙሉ መግለጫቸውን ወደ አማርኛ ተርጉመነዋል፣ እነሆ! “እኛ የአብን አመራሮች ከታላላቅ የመንግስት ባለስልጣናት ጋር የታሰሩ መሪዎቻችን እንዲለቀቁልን ተነነጋግረን ነበር። በስምምነታችን መሰረትም ከአርብ በፊት እንደሚፈቱ ተወስኖ ነበር ፣ ነገር ግን ስምምነቱ ተግባራዊ አልተደረገም።ኢትዮጵያ ውስጥ አሁን …

Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.