Breaking News

Recent Posts

ዓብይ አህመድ(ዶ/ር) አዳዲስ ሹመቶችን ሰጡ::

– የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩም በምክትል ጠቅላይ  ሚኒስትሩ  ተተክተዋል ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ(ዶ/ር) የጦር ኃይሎች ኤታማዦር ሹም ጀነራል አደም መሀመድ፣የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ምክትል ኮሚሽነር ደመላሽ ገብረሚካኤልንና የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል እንደሻው ጣሰውን ከኃላፊነት በማንሳት ሌሎች ኃላፊዎችን ሾሙ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ሹመቱን የሰጡት ከጥቅምት 25 ቀን 2013 ዓ.ም …

Read More »

message from miky amhara

አዲስ አበባ ላይ ምስር ወጥ በስትሮዉ እየመጠጠ ትዊተር ላይ የወንድማማች ጦርነት የሚለዉን ጉድ አትስሙት፡፡ ከህወሃት ጋር የሚደረግ ጦርነት ቅዱስ ጦርነት ነዉ የሚባለዉ፡፡ ህወሃት እርሱን እና የትግራይን ህዝብ ለ 20 አመታት ሲጠብቀዉ የነበረዉን መከላከያ ሰራዊት አዘናግቶ በለሊት በመትረጌስ እና በቦንብ ሲጨፈጭፋቸዉ ወንድሞቹ ስላልሆኑ አይደለም፡፡ ህወሃት ግም እና ክፉ ነዉ፡፡ እርሱን 20 …

Read More »

News in Pictures

Time in Ethiopia

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.