Breaking News

Recent Posts

በዘር ፍጅት የቆመው ብልጽግና! መተከልንም ሆነ ወለጋን የሚያስተዳድረው የብልጽግና ፓርቲ ነው።

  ***** መተከልንም ሆነ ወለጋን የሚያስተዳድረው የብልጽግና ፓርቲ ነው። የፀጥታና የፖለቲካ አመራሮችን የሚያስተዳድረውም ይኸው የብልጽግና ፓርቲ ነው። በኮማንድ ፖስት እና አጣሪ ግብረኃይል ስምም በቦታው ስምሪት የሰጠውም ብልጽግና ፓርቲ የራሱን የፓርቲውን ከፍተኛ አመራሮች ነው። አማራ/አገው ራሱን ከአጥቂዎች እንዳይከላከል የነፍስወከፍ መሣሪያ እንዳይታጠቅ፤ ከታጠቀም እንዲፈታ ያደረገው የብልጽግና ፓርቲ ነው። በተለይ በመተከል በአማራ/አገው ላይ …

Read More »

የኦሮሞ ክልል አዲስ አበባን ሊረከብ ነው? የታገልነው ለዚህ ነው? ጉድ ተመልከቱ::

የፌንፊኔ ስካር እየጎዳ ያለው እነ ወለጋን፣ ባሌን፣ አርሲን ነው #ግርማካሳ ለኦሮሞ ክልል ፍርድ ቤት ብለው 1.8 ቢሊዮን ብር፣ ለኦሮሞያ ፖሊስ ጽ/ቤት ብለው 700 ሚሊዮን ብር፣ ለኦሮሞ ጀግኞች መታሰቢያ ብለው 1 ቢሊዮን ብር መድበዋል፡፡   እነዚህ ሶስቱ ፕሮጀክቶች ብቻ 3.5 ቢሊዮን ብር ደርሰዋል፡፡ ሶስቱም የሚገነቡት አዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ነው፡፡ አላማቸው …

Read More »

News in Pictures

Time in Ethiopia

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.