Breaking News

Recent Posts

መረጃ ቲቪ ለኢትዮጵያ። share!

መረጃ ቲቪ በአገር ቤት ይሰራጫል፣ ዜጎች እየሰሙት ነው #ግርማካሳ አንዳንድ ነገሮችን ግልጽ ላድርግ። መረጃ ቴሌቪዥን ላይ የአቅሜን የቻልኩትን እሰራለሁ። በፍቃደኝነት። ለምን ሜዲያው ለአገርና ለሕዝብ ትቅ አስተዋጾ እያደረገ ነው ብዬ ስለማምን። መረጃ ቲቪ ሜዲያው አለ፣ እንደገና የሳተላይት ቻናሉ አሉ። የሳተላይት ቻናሉ መረጃ ለብቻው ከመጠቀም ሌሎች ሜዲያዎች እንዲጠቀሙበት በማድረግ የተለያዩ ፕሮግራሞች ለሕዝብ …

Read More »

የአማራ ክልል ፀጥታና ደህንነት ቢሮ በኦሮሞዎች እጅ ለመውደቁ ከዚህ በላይ ማሳያ የለም!

የአማራ ክልል ፀጥታና ደህንነት ቢሮ ሙለበሙሉ በኦሮሞዎች እጅ ለመውደቁ ከዚህ በላይ ማሳያ የለም! ኦነግ ሸኔ እየተባለ በሚጠራው ኢ መደበኛ የኦሮሞ ጦር ጥቃት ተፈፅሞባቸው ቆስለው ደ/ማርቆስ ሆስፒታል በህክምና ላይ ያሉ የደራ አማራ ወገኖቻችን ወንጀለኞች ናቸው በማለት ከተኙበት አፍኖ ለመውሰድና ለመረሸን ጉጀሌው የኦሮሚያ ልዩ ሀይል ደ/ማርቆስ መግባቱን ሰማን ። ጀግናው አሳምነው ፅጌ …

Read More »

ፋኖና የአማራ ሀይል ከጠላት የማረከዉን መሳሪያ የኦህዴድ/ኦነግ ሰራዊት እየነጠቀዉ ነዉ::

ቶማስ ጃጃዉ ከጦር ግንባር ————- በአማራ ሀይልና በፋኖ ላይ በኦህዴድ/ኦነግ ሰራዊት  ከጀርባዉ የሚደረግበት የተቀናበረ ሴራ ሊቆም ይገባል ሲል አስጠነቀቀ ! ————————   ፋኖና የአማራ ሀይል ከጠላት የማረከዉን መሳሪያ የኦህዴድ/ኦነግ ሰራዊት እያስፈታዉ እና እየነጠቀዉ. ነዉ ሲል ቶማስ ጃጃዉ ለህብር ሬዲዮ ገለጸ።    ከፋኖና የአማራ ሀይል ጀርባ ተንኮል እየተጎነጎነ መሆኑ ግልጽ ሆኗል. …

Read More »

News in Pictures

Time in Ethiopia

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.