Breaking News
Home / World (page 90)

World

ወልቃይት ጠገዴ ሙሉ በሙሉ በአማራ ቁጥጥር ስር ሆናለች!!

ጠገዴ ሙሉ በሙሉ ነፃ ሆና በአማራ ልዩሃይል እገዛ ውጊያ በመደረጉ በአማራ ቁጥጥር ስር ሆናለች.! ማምሻውን ከቁጥር በላይ መከላከያ ከቆቦ እስከ ዋጃ ድረስ ሰፍሯል:: የቆቦ ህዝብ ደስታውን ሲገልፅ አምሽቷል:: ነገ ብዙ ከአማራ የተወሰዱ መሬቶች ከ25 ዓመታት ብኃላ ለመጀመርያ ጊዜ ወደ ዕርስታቸው እንደሚገቡና የአማራ ህዝብ ነፃ እንደሚወጣ ይጠበቃል:: በመቀሌው ኦፕሬሽን በፕላኔት ሆቴል በተደረገ ፍተሻ የልዩ ልዩ አገር ገንዘቦች ሲገኝ የህዋሃት ባለስልጣናት ከሆቴሉ …

Read More »

የብልጽግና ጉዞ በአማራ ደም በመረማመድ ነው ? ታማኝ በየነ

የተከበሩ ጠ/ሚንስትር አብይ አህመድ ! ~~~~~~~~~ ወደ ብልጽግና የሚደረገዉ ጉዞ በአማራ ደም በመረማመድ ነው እንዴ የሚሳካው ? በእውነት በአማራው ላይ የሚደርሰው በማንነት ላይ ያነጣጠረ ጥቃት አሳስቦወት ከሆነ እንደ መንግስት ቆፍጠን ያለ እርምጃ ወስደው ያሳዩን እንጅ ለቅሶማ ማንም ይደርሳል። ለመሆኑ ዛሬ ያወጡት መግለጫ በአማርኛ ብቻ ለምን ሆነ?ሁልጊዜም መልክትዎን የሚያስተላለፉት በሶስት ቋንቋ ነበር።ድርጊቱ የተፈፀመዉ ወለጋ፣ ድርጊቱን የፈፀመዉ ደግሞ ኦነግ፣ ሆኖ እያለ መልክተዎት …

Read More »

ሞት ቢደገስ እንኳ አንቀርም ! Dr. Dessalegn Chanie

መሞቴን ለመናገር ከገዳይ አስገዳዮች ፈቃድ አልጠብቅም ! Dr. Dessalegn Chanie ***** 1) ሞት ቢደገስ እንኳ አንቀርም፣ የአማራ ልጅ አምባገነኖችን በታሪኩ ፈርቶ አያውቅም፣ ዛሬም በፍፁም አይፈራም! 2) የአባይ ግድብ ለአማራ የመቃብር ስፍራ ማድመቂያ እንዲሆን አስባችሁ እየገነባችሁት ከሆነ ጥሩ ነው። የአባይ ጉዳይ ከወገኖቻችን በህይዎት መኖር በታች ያለ አጀንዳችን እንጂ ከአማራ ነፍስ የሚቀድም ጉዳያችን አይደለም። ለናንተ ለተላላኪዎች ከአማራ ህይዎት በላይ ያለ ቀዳሚ አጀንዳችሁ …

Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.