የድምጻዊ ሃጫሉ ሁንዴሳ፣ ባልታወቁ ሰዎች መገደልን ተከትሎ፣ በተቀሰቀሰው አመጽ ብሄርንመሰረት ያደረገ ጭፍጨፋና ከፍተኛ የንብረት ውድመት ደርሷል። የዜጎችን ሕይወትና ደህንነትየመጠበቅ ሃላፊነት ያለበት የኦሮሚያ ክልል የጸጥታ መዋቅር ቸልተኝነት ለጉዳቱ አስከፊነትአስተዋጽዖ ማድረጉም ተሠምቷል። የፌዴራሉ መንግስት ስላም እና መረጋጋትን በማስከበር፣የህግ የበላይነትን የማረጋገጥ ሃላፊነቱን፣ በተገቢው መንገድ መወጣትም ያልቻለበት ሁኔታምተከስቷል። ሃገሪቱን ማለቂያ ወደ ሌለው ደም መፋሰስ ለመውሰድ፣ ባለ በሌለ ሃይላቸውእየሰሩ የሚገኙ የጥፋት ሃይሎች፣ በይፋ በሰጡት የአመራር …
Read More »World
የሃጫሉ ሁንዴሳ የቀብር ስነስርዓት በአምቦ
ዓባይ በካይሮ ከተማ እንዲህ ተንጣሎ ይታያል ! ፎቶዉን ተመልከቱና ፍረዱ።
የኢትዮጵያና የግብፅ የቃላት ጦርነት በታላቁ የኢትዮጵያ የህዳሴ ግድብ ላይ 11 March 2020 ብሩክ አብዱ የግብፅ መንግሥት የኢትዮጵያ ታላቁ የህዳሴ ግድብ ግንባታ የዛሬ ዘጠኝ ዓመት ከተጀመረበት ጊዜ አንስቶ ግድቡ ወደ ግብፅ የሚፈሰውን የውኃ መጠን በመቀነስ፣ የታችኞቹ የተፋሰስ አገሮች ላይ ጉልህ ተፅዕኖ ያሳድራል ስትል በተደጋጋሚ አቤቱታ ያሰማል፡፡ የኢትዮጵያ መንግሥትም የሚቀርቡበት ትችቶች በጥናት የተመለሱ፣ ሁሉንም በሚያግባባ መንገድ ግኝቶቹ መሰራጨታቸውን በመጥቀስ ሲያጣጥል ቆይቷል፡፡ የኢትዮጵያ …
Read More »ምድር አንቀጥቅጥ ሰልፍ – የጎንደር ፋኖ ኮራንባችሁ የኛ ጀግኖች !
ባህርዳር ነፍጠኝነት ተቀጣጥሏል:: አዎ ነፍጠኞች አንድ ስንሆን እንድናለን !
https://www.facebook.com/magnawu100/videos/517682432185115/?t=11
Read More »