የፌንፊኔ ስካር እየጎዳ ያለው እነ ወለጋን፣ ባሌን፣ አርሲን ነው #ግርማካሳ ለኦሮሞ ክልል ፍርድ ቤት ብለው 1.8 ቢሊዮን ብር፣ ለኦሮሞያ ፖሊስ ጽ/ቤት ብለው 700 ሚሊዮን ብር፣ ለኦሮሞ ጀግኞች መታሰቢያ ብለው 1 ቢሊዮን ብር መድበዋል፡፡ እነዚህ ሶስቱ ፕሮጀክቶች ብቻ 3.5 ቢሊዮን ብር ደርሰዋል፡፡ ሶስቱም የሚገነቡት አዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ነው፡፡ አላማቸው አዲስ አበባን የኦሮሞ ብቻ (oromize) ለማድረግ ነው፡፡ የዴሞግራፊ ለውጥ ለማድረግና …
Read More »World
የወልቃይት ጉዳይና የመንግስት አቋም!
መቀሌ ከተማን ለመያዝ ያለው ትግል !
ወልቃይት ጠገዴ ሙሉ በሙሉ በአማራ ቁጥጥር ስር ሆናለች!!
ጠገዴ ሙሉ በሙሉ ነፃ ሆና በአማራ ልዩሃይል እገዛ ውጊያ በመደረጉ በአማራ ቁጥጥር ስር ሆናለች.! ማምሻውን ከቁጥር በላይ መከላከያ ከቆቦ እስከ ዋጃ ድረስ ሰፍሯል:: የቆቦ ህዝብ ደስታውን ሲገልፅ አምሽቷል:: ነገ ብዙ ከአማራ የተወሰዱ መሬቶች ከ25 ዓመታት ብኃላ ለመጀመርያ ጊዜ ወደ ዕርስታቸው እንደሚገቡና የአማራ ህዝብ ነፃ እንደሚወጣ ይጠበቃል:: በመቀሌው ኦፕሬሽን በፕላኔት ሆቴል በተደረገ ፍተሻ የልዩ ልዩ አገር ገንዘቦች ሲገኝ የህዋሃት ባለስልጣናት ከሆቴሉ …
Read More »የብልጽግና ጉዞ በአማራ ደም በመረማመድ ነው ? ታማኝ በየነ
የተከበሩ ጠ/ሚንስትር አብይ አህመድ ! ~~~~~~~~~ ወደ ብልጽግና የሚደረገዉ ጉዞ በአማራ ደም በመረማመድ ነው እንዴ የሚሳካው ? በእውነት በአማራው ላይ የሚደርሰው በማንነት ላይ ያነጣጠረ ጥቃት አሳስቦወት ከሆነ እንደ መንግስት ቆፍጠን ያለ እርምጃ ወስደው ያሳዩን እንጅ ለቅሶማ ማንም ይደርሳል። ለመሆኑ ዛሬ ያወጡት መግለጫ በአማርኛ ብቻ ለምን ሆነ?ሁልጊዜም መልክትዎን የሚያስተላለፉት በሶስት ቋንቋ ነበር።ድርጊቱ የተፈፀመዉ ወለጋ፣ ድርጊቱን የፈፀመዉ ደግሞ ኦነግ፣ ሆኖ እያለ መልክተዎት …
Read More »