#የአማራን_ምድር_የብአዴን_መቀበሪያ_እናድርግ!!! የእማራን ምድር ለብአዴን ምድራዊ ሲኦል ማድረግ- በአርበኛ ዘመነ ካሴና ፋኖዎቻችን ላይ የተላለፈን ብአዴናዊ ውሳኔን በራሱ በብአዴን ላ እላይ አመራር ላይ በማዞር እርምጃ ይወሰድ!!! ***ወንድወሰን ተክሉ*** ፠ ይድረስ ለአማራ ታጣቂ ኋይሎች በሙሉ- የጀግኖቻችንን ደህንነት ከናንተ እጅ እንፈልጋለን በለየለት ጸረ አማራነቱ ጃንደረባ ባንዳ የሆነው የብአዴን ላእላይ አመራር በአርበኛ ዘመነ ካሴ ላይ ዛሬም ጸረ አማራዊ የሆነ የማጥቃት ውሳኔ ማስተለላፉ ተሰምቷል። የጀግናችንን ጄ/ል …
Read More »World
የአማራ ፋኖን ስልጠና ተመልከቱ !
https://youtu.be/EAZFLY8joIo
Read More »አቶ ብናልፍ አንዷለም (የብልፅግና ፓርቲ ዋና ፅ/ቤት ሀላፊ) ፋኖን አትደግፉ አሉ !
ዘማቾችን በተመለከተ – ከብናልፍ አንዷለም አሸባሪው ህወሓት አማራ እና አፋር ክልሎችን በመውረር ያለ የሌለውን የህዝብ እና የመንግሥት ሀብት እየዘረፈ፣ ዜጎችን እየገደለ፣ ሴቶቻችንን እየደፈረ ነው። ይሄን አሸባሪ ኃይል ወደ መጣበት ለመመለስ ሁሉም የመንግሥት የጸጥታ አካላት ርብርብ እያደረጉ ሲሆን ህዝባችንም በተለይ ወጣቱ በቡድን በቡድን እየሆነ ግንባር በመግባት እየተፋለመ ነው። የአፋር ህዝብ ወጣት አዛውንት ሳይል በክልሉ ልዩ ኃይል ስር በአንድ ተንቀሳቅሶ ጠላቱን እየመከተ …
Read More »ለአቶ ገዱ አንዳርጋቸው የተሰጠ የመልስ ምት !
ለብአዴን ቁንጮው ለአቶ ገዱ አንዳርጋቸው የተሰጠ የመልስ ምት አቶ ገዱ በንግግራቸው አማራ የተወረረው ስላልተደራጀ ነው ብለው አፍ ሞልቶ ሲናገሩ ትንሽም አላፈሩም ፋኖን እያሳደዱ ሲያስገድሉና እንዳይደራጅ ሲያደርጉ የኖሩት ሰውዬ ዛሬ ደርሰው ህዝቡን ተጠያቂ ማድረግ ትልቅ ነውርነው እጅግም ያሳፍራል ከዚህ በታች የመልስ ምት የሰጣቸው ዴቭ ዳዊት ነው። ይድረስ ለገዱ አንዳርጋቸው እና ቀሪ ብአዴናዊያን ======= እናንተ በህዝባችን ጫንቃ ላይ ተቀምጣችሁ፥ ወጣቱ በራሱ …
Read More »የሰሜኑ ጦርነት ፍጻሜ ?
የሰሜኑ ጦርነት ፍጻሜ እየደረሰ ያለ መሰለኝ #ግርማካሳ ህዝብን ማሸነፍ አይቻልም። ለትግራይ ህዝብ ጦርነት አያስፈልገውም ነበር። የትግራይ ወጣት አንድም ቢሆን መሞት አልነበረበትም። መከላከያ ከመቀሌ ሲወጣ፣ በመቶ ሺሆች ለረሃብ የተጋለጡና በሚሊዮኖች የተፈናቀሉ ተጋሩ: ምግብ እንዲያገኙና እንዲቋቋሙ፣ መሰረተ ልማቶች እንዲገነቡ የተቋረጡ የመንግስት አገልግሎቶች እንዲከፈቱ ፣ ሕዝቡ ሙሉ ለሙሉ ባይሆንም፣ በተወሰነ መልኩ ወደ ቀድሞ ኑሮው እንዲመለስ ለማድረግ ፣ ትልቅና ብቸኛ ትኩረት ሆኖ ሊሰራበት …
Read More »
Amhara Fano Supporters – የአማራ ፋኖ ደጋፊዎች Amhara Fano Support Website – የፋኖ ደጋፊዎች