አማራ ባንክ ከ185 ሺህ በላይ በአለ አክስየኖች የተሳተፉበት ባንክ ነው። አምሐራ ባንክ የነፃ ህዝቦች ባንክ እግሮች ሁሉ ወደ አማራ ባንክ ያመራሉ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአክሰዮን ሽያጭ በአፍሪካ አንደኛ ገና ስራ ሳይጀመር የኢትዮጵያ ባንኮች ይበልጠናል ብለው ሮሮ የጀመሩበት አስፈሪ ባንክ ስራ ሳይጀመር በምስራቅ አፍሪካ በሀብት ብዛቱ አንደኛ አማራ ባንክ የመጀመርያው ቅርንጫፍ። አማራ ባንክ ተመዝገቡ – Open Account
Read More »World
የአማራ የወደፊት እጣ ፋንታ ከፋኖ ሌላ አማራጭ አሁን የለም !
https://www.youtube.com/watch?v=r_Nlda0GHkE
Read More »አቶ ዮሐንስ ቧያለው ከስራቸው ተባረሩ:: አብይ አህመድ ዮሐንስ ቧያለውን የባሰ አጀገነው !
አቶ ዮሐንስ ቧያለው እንኳን ደስ አለህ !! ******** ገፊው ከበዛው የአማራ ህዝብ ጎን የመቆም መልካም ዕድል ******** ይህ በአማራ ጠሉ አገዛዝ ስርዓት ውስጥ የአማራ ህዝብ ሰቆቃ ይቁም ለሚል፣ ከአማራ ህዝብ ጎን ለቆመ ሰው የተዘጋጀ የመጀመሪያው ጥፊ ነው። ቀጣዩ ደግሞ ከጥፊ የባሰም ሊሆን ይችላል። ሆኖም እንደ ደመቀ መኮንን፣ብናልፍ አንዱአለም፣ተመስገን ጥሩነህ ሆነው ከሚያገኙት ማዕረግ ይልቅ እንደ ዮሃንስ ቧያለው ሆነው የሚያገኙት ጥፊ በስንት …
Read More »የጎንደሩን ሴራ ዮኒ ማኛው አጋለጠ!
https://youtu.be/_8wqhiOAaE4
Read More »
Amhara Fano Supporters – የአማራ ፋኖ ደጋፊዎች Amhara Fano Support Website – የፋኖ ደጋፊዎች