Breaking News
Home / World (page 65)

World

ኦሮምያ ዉስጥ 1 አማራ ከተገደለ ስልጣኔን እለቃለሁ – አብይ አህመድ (ዶ/ር)

  ምስራቅ ወለጋ ዉስጥ ከ200 በላይ ሰዎች ተገደሉ፣ 40 ሺሕ ያሕል ተፈናቀሉ:: በኦሮሚያ መስተዳድር ምሥራቅ ወለጋ ዞን፣ ኪራሙ ወረዳ ዉስጥ «የኦነግ-ሸኔ ሸማቂዎች» ናቸዉ የተባሉ ታጣቂዎች በከፈቱት ጥቃት ከ200 በላይ ሰዎች መግደላቸዉን የአካባቢዉ ነዋሪዎች አስታወቁ።ከ40 ሺሕ በላይ ነዋሪም ተፈናቅሏል።በስልክ ያነጋገርናቸዉ የዓይን ምስክሮች እንዳሉት ታጣቂዎቹ ካለፈዉ ሳምንት ሮብ ጀምሮ በወረዳዉ የሚገኙ 6 ቀበሌዎችን ወርረዉ የአማራ ተወላጅ የሆኑ ነዋሪዎችን ልጅ ካዋቂ፣ ሴት ከወንድ …

Read More »

የሰሜኑ አገራችን ሁኔታ – #ግርማካሳ

  የሰሜኑን አገራችን ሁኔታ #ግርማካሳ ወያኔዎች ሳይታሰብ ነው ወረራ የፈጸሙት። “ወያኔ ዱቂት ሆናለች ፣ ከዚህ በኋላ ስጋት አትሆንም” ተብሎ ስለተዋሸ፣ የአብይ መግስትm ከትግራይ ክልል ሲወጣ ከባባድ መሳሪያዎችን በሙሉ ጥሎላቸው በመውጣቱ፣ በተለይም የአማራ ማህበረሰብ ራሱን እንዲያደራጅ፣ እንዲያጠናክር፣ እንዲያስታጥቅ ይፈለግ ስላልነበረ፣ ወያኔ በድንገት ጥቃት ስትፈጽም፣ በቀላሉ ሰፊ መሬቶች ለመያዝ ችላለች። ሆኖም ግን ወያኔ እንዳሰበችው አልሆነላትም። የአፋር ማህበረሰብና የአማራ ማህበረሰብ ራሳቸውን ለመከላከል ባደረጉት …

Read More »

ከአማራ ሕዝባዊ ሃይል (FANO) የተሰጠ መግለጫ!!

ቢዘገይም ፍላጎታችንና መሆን ያለበት እየሆነ ነው እናመሰግናለን ጀግኖቻችን ከአማራ ሕዝባዊ ሃይል የተሰጠ መግለጫ!! ××××××××××××××××××××××××××× የአማራ ህዝብ ከፊትለፊቱ የተጋረጠበትን የህልውና አደጋ በመግስታዊ መዋቅሩ አማካኝነት ማስቆም የማይቻልበት ደረጃ ላይ በመደረሱ መንግስት ተደጋጋሚ የክተት ጥሪዎችን ማስተላለፉ ይታወቃል። ሆኖም ህዝቡ በተደረገለት ጥሪ የህዝቡን አቅም የሚመጥን ምላሽ ባለመስጠቱ የችግሩ ስፋት እና የወራሪወች እንቅስቃሴ በየዕለቱ እየሰፋ መጥቷል። በዚህም ምክንያት ህዝቡን በተለይም የአማራን ወጣት በገፍ የሚያንቀሳቅስ ወታደራዊ …

Read More »

የገዳ ባንክ ተመርቋል! የአማራ ባንክ ግን እስካሁን ታግዷል !

• “አማራ ባንክ ህዝባችን እንዴት መደራጀት እንዳለበትና አንድነት እንዴት መፍጠር እንደሚቻል ያስተማረን ክስተት ነው”። • ባንኩ ከ188 ሽህ በላይ ባለድርሻዎች እንዳሉት የተገለጸ ሲሆን 7.9 ቢሊዮን ብር የተመዘገበ 6 ቢሊዮን ብር ደግሞ የተከፈለ ካፒታል በመያዝ ስራ ለመጀመር ተዘጋጅቷል። • የባንኩ ባለድርሻዎቹ 50 በመቶ ከአዲስ አበባ፣ 30 በመቶ ከሌሎች ክልሎችና 20 በመቶ ከአማራ ክልል የመጡ የመሆኑ ሲታይ ባንኩ የመላው ኢትዮጵያውያን የፋይናንስ ተቋም …

Read More »

ሰሜን ኢትዮጵያ በስድስት ግንባሮች ያለው ሁኔታ – #ግርማካሳ

  ሕወሃት ለ27 አመታት ስልጣን ላይ የነበረች ጊዜ መሰረታዊ በሆነ መንገድ የትግራይን ሕዝብ ኑሮ አልለወጠችም። ጥቂት የትግራይ ሰዎች እጅግ በጣም ሃባታሞች ሆነዋል። የኢትዮጵያን ሕዝብ ዘርፈዋል። የትግራይን ሕዝብ ዘርፈዋል። በሕዳር ወር 2013 ዓ/ም ዉጊያ ከመደረጉ በፊት ከ6 ሚሊዮን ገደማ የትግራይ ሕዝብ 1.5 ሚሊዮኑ በ safety net የሚኖር ራሱን ያልቻለ ሕዝብ ነው የነበረው፡፡ ለትግራይ ክልል የሚመደብን ባጀት የሕዝቡን ኢኮኖሚያዊ ኑሮ እንዲለውጥ ከማድረግ …

Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.