World
Ethiopia’s week of unrest sees 239 dead !
የአብይ ኦሮሞ ብልጽግና በሁሉም መመዘኛ የወያኔ ኢሕአዴግን እያስከነዳ ነው። ያፍናል፣ ያግታል፣ ይጠልፋል፣ ለስሙ ፍርድቤት ያቀርባል፣ የስልኩ ጫና ካልሰራ የፍርድቤት ደብዳቤን ቀዶ ይጥላል። ሁሉ በእጁ ሁሉ በደጁ ነው። ከልካይ፣ መካሪ ተቆጪ የሌለበት ህገ – አራዊትነት ነው። የእንዲህ ዓይነት መንግስታዊ የውንብድና ግዜ አጭር ነው። አንድም መንግስት በህዝባዊ አመጽ ይወድቃል አልያም አገር ይዞ ይወድቃል። ፈተናው ለኢትዮጵያ ህዝብ ነው። የአራት ዓመት የምስቅልቅል ግዜ አነሰን? …
Read More »አቶ መላኩ ፈንታ ማነው?
ሃቀኛው መላኩ ፈንታ መልከ ቀና ነው፤ ፀጉሩ እንደ መኸር ጤፍ ተኝቷል። ሲራመድ ይፈጥናል። ወደ ምኒሊክ ቤተመንግሥት እየገባ ነው። ገባ። “አቶ መለስ ሦስት ምርጫዎች አሉኝ!” ቀጠለ። አንድ ህግ ተክትዬ መሥራት፣ ሁለት እያስመሰልኩ መኖር፣ ሶስተኛ ሳልሰራ በሪፖርት መኖር! አቶ መለስ በምርጫው ተደንቀው “በህግ ስራ፤ ማንም ከህግ በታች ነው” አሉት። የጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ንግግር ከራሱ እሳቤ ጋር ተጣጣመ። የሚኒስቴር የቤተሰብ መኪና አልቀበልም ብሎ …
Read More »የአማራ ባንክ ምረቃ ስነ ሰርአት ተመልከቱ !
አማራ ባንክ ዛሬ ሥራውን በይፋ እንደሚጀምር አስታወቀ። የቅርንጫፎች ዝርዝር!
አማራ ባንክ አማራ ባንክ ሰኔ 11 ሥራውን በይፋ እንደሚጀምር አስታወቀ። በባንኩ የምረቃ ዕለትም 70 የተሟሉ ቅርጫፎች የባንክ አገልግሎት የሚሰጡ ይኾናል ተብሏል።እሰከ ሰኔ 30 ባሉት ቀናቶች ባንኩ ቅርንጫፎቹን ወደ ከ100 በላይ የሚያሳድግ መኾኑንም ገልጿል። የባንኩ ቦርድ ሊቀመንበር አቶ መላኩ ፋንታ እንዳሉት ባንኩ ሀገራዊ ለውጡን ተከትሎ ሀገራዊ ኢኮኖሚውን ለማሳደግ የተከፈተ ነው፤ በሀገሪቱ የኢኮኖሚ እንቅስቃሴ ላይ አስተዋጽኦ ለማድረግ የተጀመረ ባንክ ነው ብለዋል። ባንኩ …
Read More »