ሰበር መረጃ:- የመከላከያ ሰራዊት ውስጥ ያለው ወታደር መሳሪያውን እየጣለ በመሸሽ ላይ መሆኑ አንድ ለአንከር ሚድያ ቃለ መጠይቅ የሰጠ የመከላከያ ሰራዊት ወታደር ይህን መስክሯል:: ይህ ከኦሮሞ ብሄር የሆነ የሰራዊቱ አባል እንዳረጋገጠው ወታደሩ የአማራ ህዝብ ጋር ያለውን ጦርነት ለመዋጋት ፈቃደኛ አለመሆኑን ገልጦ ለግዳጅ ሲልኩን “ጁንታውን ልትወጉ ነው” ተብለን ነው የመጣነው ሲል ተናግሯል:: በአማራ የተለያዮ ወረዳዎች ባለፉት ሁለት ሳምንታት በተደረገው ጦርነት ከፍተኛ ሽንፈት …
Read More »World
የኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን ትግል – ዜና ቤተ ክርስቲያን::
ሰበር መረጃ ጥንቃቄ – የዘመነ ወቅታዊ ጉዳይ !
ሰበር መረጃ ጥንቃቄ:- የዘመነ ወቅታዊ ጉዳይ÷ የመርከቦች ሽያጭና በኢንጂነር ስመኘው ግድያ ላይ የሚታመነው ዕውነት/ * ባለፈው ማክሰኞ ምሽት የአማራ ሕዝብ አንዱ የትግል አርማ የሆነውን አርበኛ ዘመነ ካሴ ላይ ጥቃት ለመፈጸም የሞከረው የዓብይ አህመድ እና የብአዴን ጥምር አፋኝ ቡድን አሁንም ጥቃት ማድረሱን እንደማያቆም በርካታ ምልክቶች እየታዩ መሆናቸውን ከባህር ዳር የሚወጡ መረጃዎች አረጋግጠዋል:: በአሁኑ ወቅት በዘመኔ መኖሪያ ቤት አካባቢ የመከላከያ ኦራል በብዛት …
Read More »ልብ የሚነካ መልእክት #ከጋዜጠኛ ቴዎድሮስ አስፋው ቤተሰቦች
Oromization of Ethiopian Airlines
አየር መንገዱን ኦሮሞናይዝ የማድረግ ዘመቻ፦ #ሰበር_ዜና_‼️‼️ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የማኔጅመንት ቦርድ ሰብሳቢ አቶ ግርማ ዋቄ ከኃላፊነት ተነሱ። በምትካቸው ምንም የንግድ አየር መንገድ እውቀት የሌለውን ጄነራል ይልማ መርዳሳን የኢትዮጵያ አየር መንገድ የማኔጅመንት ቦርድ ሰብሳቢ በመሆን ተተክቷል። አቶ ግርማ ዋቄ የተሾሙት አቶ ተወልደ ገብረማርያም ከኃላፊነታቸው መልቀቃቸውን ተከትሎ ነበር።
Read More »
Amhara Fano Supporters – የአማራ ፋኖ ደጋፊዎች Amhara Fano Support Website – የፋኖ ደጋፊዎች