OBN ግንቦት 17,2013- የፊንፊኔ ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት በይፋ ተከፍቶ አገልግሎት መስጠት ጀመረ። የፊንፊኔ ዙሪያ ኦሮሚያ ልዩ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት አቶ ኩመላ ቡሳ የፊንፊኔ ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት የኦሮሚያ ክልል መንግስት ፍርድ ቤቶች አደረጃጀት ሥልጣን እና ተግባር እንደገና ለመወሰን የወጣዉን አዋጅ ቁጥር 216/2011ን መሠረት በማድረግ በይፋ ተከፍቶ አገልግሎት መስጠት መጀመሩን ለOBN ተናግረዋል። የፊንፊኔ ከተማ የኦሮሚያ ጠቅላይ ፍርድ ቤትና …
Read More »Opinions
የአማራ ጥያቄ !
ኬንያኖች ኃይለ ሥላሴ ጎዳና ብለው ከሰየሙት ወደ 58 አመት ሆኗቸዋል።
ባጠገቡ ባለፍኩ ቁጥር ሁሌ አነሳዋለሁ እያልኩ ዛሬ ተሳክቶልኝ ፎቶግራፍ አነሳሁት። ኬንያኖች ኃይለ ሥላሴ ጎዳና ብለው አንዱን ትልቅ መንገዳቸውን ከሰየሙት ወደ 58 አመት ሆኗቸዋል። ኬንያኖች ለምን በግርማዊ ቀዳማዊ ሐይለ ሥላሴ ጎዳንቸውን ሰየሙ ብለን ብንጠይቅ መልሱ በጣም ቀላል ነው። ኬንያኞች በቅኝ ግዛት ቀምበር በነበሩበt ጊዜ ኢትዮጵያ ነፃነታቸውን እንዲያገኙ ብዙ እርዳታ አርጋ ነበር። ስለዚህም ኬንያኖች ውለታን ስለማይረሱ ነው ብለን መመለስ እንችላለን። በንጉሱ ጊዜ …
Read More »ኬሪያ ኢብራሂም ተፈታች:: እነ ስብሐት ነጋም ሊፈቱ ይችላሉ ! ጉድ ስሙ !
ዘመን አይሽሬ ስህተት !
በባልቻ አባ ነብሶ ቦታ ሽመልስ አብዲሳ ቢሆን …. ይሄንን ካየህ በኋላ ሐረር ላይ የራስ መኮንን ሀውልት ያፈረሰው ማን እንደሆነ በደንብ ይገለፅልሀል። አብይ አሕመድና ባልቻ አባነፍሶ ናቸው የአድዋ ጀግኖች ??? ….. አቢይ እና ካድሬዎቹ ደግሞ ባንዳም ያልተሳሳተውን “ዘመን አይሽሬ ስህተት” በአደባባይ ተሳስተዋል !!! ሕወሓቶች እንኳን በምንሊክና ጣይቱ ጥላቻ ይህን ያሕል አልተሰቃዩም። ነገ የሸገር ልጆች የምንሊክና የጣይቱም ምስል በባንድራው አጅበው መስቀል አደባባይ …
Read More »