የአማራ ህዝብ ከዳር እስከዳር ነቅሎ እየተዋጋ ደሙን ያፈሰሰው የተነጠቀበትን መሬት ለማስመለስ ጭቆናን ለመገርሰስ እንጂ የእርሰዎን ፓርቲን የበላይነት ለማስጠበቅ አይደለም ! ይህን በእጅጉ ሊገነዘቡ ይገባል ! መሬቶቻችንን ብዙ ደም አጥንት ከፍለንባቸዋል ! ከዚህ በኃላ ማንም በመሬቶቹ ላይ ጣልቃ እገባለሁ ቢል በህውሀት ላይ ያነሳነውን አፈሙዝ በማንኛውም አካል ላይ ለማዞር እንገደዳለን። ከዚህ በመልስ ግን እየሄዱበት ያለው ህውሀትን አፈር ልሶ እንዲነሳ ጠላቴ በሚለው የአማራ …
Read More »Opinions
የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ከመቀሌ ወጣ ! ወያኔ መቀሌን ተቆጣጠረ !
የአቢይ አህመድ ስብሰባ ከተቃዋሚዎች ጋር። ከአበበ በለው
ውሸት የተጠናወተውና ከሕዝብ የተጣላ መንግስት !
#ግርማካሳ ሕወሃቶች አስር ሺህ ገደልን ፣ ማረክን ወዘተ እያሉ ነው፡፡ ያው ሕወሃት ዜናዎች በመቶ እጥፍ ማጋነን የለመዱ በመሆናቸው ብዙ አያስደንቅም፡፡ 95% ያሉት ዉሸት ነው የሚል ግምት ነው ያለኝ፡፡ ነገር ግን ቢያጋንኑም 5% የሚሉትን ትንሽ እውነት እንዳለበት ግን የሚታወቅ ነው፡፡ አፍነው ወስደው የማረኳቸው ወታደሮች ይኖራሉ፡፡ አንድ ቪዲዮ አይቻለሁ “ከቦንጋ ነው የመጣሁት ፣ ስድስት ወር ነው የሰለጠንኩት” ያለች ወታደር ልብስ የለበሰች ወጣት …
Read More »አሸንፈናል ! እንኳን ደስ አለን!
ሰበር ዜና! ============== ዜና ምርጫ! ========== እስካሁን በተቆጠሩ ድምፆች በሁሉም የጎጃምና የወሎ የምርጫ ክልሎች፣ ባሕር ዳር ከተማ ላይ ሙሉ በሙሉ አብን አሸንፏል! ================================ በባሕር ዳር 95 % የሚሆኑት የምርጫ ጣቢያዎች ውጤት ይፋ ሆኗል እስካሁን ከተገለፁት የምርጫ ውጨቶች እንደሚያመለክቱት አብን ፓርቲ በከፍተኛ ልዩነት በባሕር ዳር ማሸነፉን አረጋግጧል። ባህርዳር ቀበሌ13 ሽንብጥ የምርጫ ጣቢያ 1. አብን 545 2. ብልፅግና ፓርቲ = 262 3. …
Read More »