Breaking News
Home / Opinions (page 88)

Opinions

የአሜሪካ ኮንግሬስ ዉሳኔ: (resolution 97) ወደ አማርኛ ተተረጎመ::

የአንድ መቶ አስራ ሰባተኛው ኮንግረስ የሴኔቱ ውሳኔ 97 እንደሚከተለው ነው። 1. የኢትዮጵያ ክፍለ ግዛት በሆነው ትግራይ የሚደረገው የጦርነት እንቅስቃሴ በአስቸኳይ እንዲቆም ይጠይቃል 2. በሲቪል ነዋሪዎች ላይ የሚደርሰውን ጥቃት በጽኑ ያወግዛል 3. የኤርትራ መንግስት በኢትዮጵያ ያሉ ወታደሮቹን በአስቸኳይና በሙሉ እንዲያስወጣ እንጠይቃለን። የደረሰውን የሰብዐዊ መብት ጥሰት፣ ግድያ፣ ዘረፋ፣ አስገድዶ መድፈርን እና ሌሎችንም በኤርትራ ወታደሮችም ይሁን ሌሎች ሃይሎች በትግራይ ክልልም ሆነ በሌሎች የኢትዮጵያ …

Read More »

አዲስ አበባ ደህና ሁኚ ! ዝም ብላችሁ አብይን የምትደግፉ ቦሀላ ለቅሶ እንዳይመጣ ያልነው ለዚህ ነበር ! አዲስ አበባ ተወሰደች:: ፍንፍኔ መጣች ! ተደራጁ ብለን ነበር !

OBN ግንቦት 17,2013- የፊንፊኔ ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት በይፋ ተከፍቶ አገልግሎት መስጠት ጀመረ። የፊንፊኔ ዙሪያ ኦሮሚያ ልዩ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት አቶ ኩመላ ቡሳ የፊንፊኔ ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት የኦሮሚያ ክልል መንግስት ፍርድ ቤቶች አደረጃጀት ሥልጣን እና ተግባር እንደገና ለመወሰን የወጣዉን አዋጅ ቁጥር 216/2011ን መሠረት በማድረግ በይፋ ተከፍቶ አገልግሎት መስጠት መጀመሩን ለOBN ተናግረዋል። የፊንፊኔ ከተማ የኦሮሚያ ጠቅላይ ፍርድ ቤትና …

Read More »

ኬንያኖች ኃይለ ሥላሴ ጎዳና ብለው ከሰየሙት ወደ 58 አመት ሆኗቸዋል።

ባጠገቡ ባለፍኩ ቁጥር ሁሌ አነሳዋለሁ እያልኩ ዛሬ ተሳክቶልኝ ፎቶግራፍ አነሳሁት። ኬንያኖች ኃይለ ሥላሴ ጎዳና ብለው አንዱን ትልቅ መንገዳቸውን ከሰየሙት ወደ 58 አመት ሆኗቸዋል። ኬንያኖች ለምን በግርማዊ ቀዳማዊ ሐይለ ሥላሴ ጎዳንቸውን ሰየሙ ብለን ብንጠይቅ መልሱ በጣም ቀላል ነው። ኬንያኞች በቅኝ ግዛት ቀምበር በነበሩበt ጊዜ ኢትዮጵያ ነፃነታቸውን እንዲያገኙ ብዙ እርዳታ አርጋ ነበር። ስለዚህም ኬንያኖች ውለታን ስለማይረሱ ነው ብለን መመለስ እንችላለን። በንጉሱ ጊዜ …

Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.