Breaking News
Home / Opinions (page 87)

Opinions

ከላሊበላ በውስጥ መስመር የተላከ …Achamyeleh Tamiru

ከላሊበላ በውስጥ መስመር የተላከ. . . “ሰላም ወንድሜ አቻሜለህ፤ ይህን መልዕክት የምጽፍልህ ከላሊባላ ከተማ ትንሽ ወጣ ብዬ ነው። የሕወሓት ተዋጊዎች ያለማንም ከልካይነት ላሊበላን የያዙት ትናንትና ከ11፡30 ጀምሮ ነው። በአሁኑ ወቅት በላሊበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናት ውስጥ የሚገኙ ለብዙ ሺ ዘመናት የኖሩ ጥንታዊ መጽሐፍትንና ቅርሶችን እየዘረፉ ይገኛሉ። ትናንትና ማታ ከጨለመ በኋላ እኔ ወዳለሁበት ቦታ ሸሽተው የቤተክርስቲያኑ እንደነገሩኝ ተዋጊዎቹ ቅብ መጽሐፍትን፣ የብራና መጽሐፍትንና …

Read More »

ኢትዮጵያ ከአማጺው ሕወሃት ጋር ለማደራደር ከሁለቱ ወገኖች ጋር ግንኙነት እንደጀመሩ የሱዳን ዜና ምንጮች ዘግበዋል!

1፤ የሕወሃት ኃይሎች በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን የምትገኘውን ታሪካዊቷን ላሊበላ ከተማ ዛሬ እንደተቆጣጠሩ ከዓይን እማኞች መስማቱን ሮይተርስ ማምሻውን ዘግቧል። የከተማዋ ነዋሪዎች ከማለዳ ጀምሮ ትግሬኛ ተናጋሪ ተዋጊዎችን በከተማዋ ጎዳናዎች መመልከታቸውንና በርካታ ነዋሪዎች ከተማዋን ጥለው መሸሻቸውን ዓይን እማኞች ተናግረዋል። የዓይን እማኞችን ምስክርነት ከገለልተኛ ወገን አለማረጋገጡን ዜና ወኪሉ ገልጧል። 2፤ ሕገወጥ ገንዘቦች እና ቁሳቁሶች እንደሆኑ ተገልጦ በማኅበራዊ ትስስር ገጾች በተሰራጨው ፎቶ ላይ …

Read More »

መልእክት ለፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ !

ክቡር ፕሬዘዳንት የአሰብን ጉዳይ ሊያስቡበት ይገባል የኢትዮጵያ መንግስት በመቶ ሺዎች የወደቁበት የባድሜ መሬት ለኤርትራ መንግስት መልሰሷል ! የኤርትራ ህዝብ ንብረቶችን አንድም ሳይነካ ከነሙሉ ንብረቱ መልሷል እርስዎም በምላሹ በታሪክም በማስረጃም የኢትዮጵያ ህዝብ ንብረት የሆነውን የአሰብን ወደብ ለኢትዮጵያ ህዝብ እንደሚመልሱ እርግጠኞች ነን :: የኢትዮጵያ ህዝብ ንብረት የሆነውን የአሰብን ወደብ ሟቹ ጠቅላይ ሚኒስተር መለስ ዜናዊ ግመል አጠጡበት ብሎ በችሮታ ለኤርትራ ህዝብ እንደሰጠ የአደባባይ …

Read More »

አብይ አህመድ ጦሩን ከትግራይ አስወጥቶ ለምን ወደ አማራ ክልል አስገባው ?

# የአብይ መግስት ተኩስ አቆሚያለሁ ካለ ጀምሮ ሕወሃቶች ግን ተኩስ አናቆምም ብለው ዉጊያ እያደረጉ ነው፡ በአሻጥር ፣ የአማራ ልዩ ኃይል በኋላ የመከላከያ ሰራዊት እንዲለቅ ታዞ ኮረምን ብሎም አላማጣን ፣ በአጠቃላይ እንዳለ ራያን ተቆጣጥረዋል። # ዉጊያውን ከራያ አልፎ ወደ አፋር ክልል ዞን አራት፣ አማራ ክልል ሰሜን ሸዋን እና ዋግመራ ዞን ወስደዉታል። በምስራቁ ግንባር ላለፉት 3 ቀናት ዉጊያ ሲደረግ የነበረው በነዚህ ቦታዎች …

Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.