Opinions
የአማራ ህዝባዊ ሰራዊት መሪዎች እንዲታሰሩ ትእዛዝ ተላለፈ !
የፋኖ መሪዎች ተከሰሱ:: አማራ ንቃ !
ብአዴን ዛሬ እንኳን ጦርነት ላይ ሁነን ለአማራ ህዝብ ካለው ጥላቻ ንቀት በግንባር ለሀገራቸውና ለህዝባቸው እየተዋደቁ ያሉትን ጀግኖችን በማሳደድ ሰላም ላለመስጠት ይሄው ታጋይ #ዘመነ_ካሴን በነፃ በተለቀቀበት ክስ ዳግም ይግባኝ በማለት ከፍርድ ቤት ደብዳቤ እንዲደርሰው አድርጓል ። አማራ ሆይ #ጀነራል_አሳምነው_ፅጌን በልተው ባዶ እንዳደረጉህ አሁን ደግሞ አሉ የተባሉ መሪዎችህን በማሳደድ በገዛ ሀገር ላይ በሰላም እንዳትኖር እርስትህን ቀምቶ ህዝብህን እያስጨፈጨፈ መቀጠል የሚፈልገው መንግስት በህልውናህ …
Read More »ጠ /ሚ አብይ አህመድ ወደ ጦር ግንባር ሲዘምቱ ያሉትን ስሙ!
ስልታዊ ማፈግፈግ ወይስ ስልታዊ አማራን ማድቀቅ?
“መከላከያው በሴራ ነው የተሸነፈ አትበሉ” የሚሉ ሰዎች እንግዲያው አቅም አንሶት አልያም በበቂ መዋጋት የማይችል ኃይል ሆኖ ነው የተሸነፈ እንበል ? መርጠው ቢነግሩን ጥሩ ነው። መቼም ከራያ ጫፍ ጀምሮ ላሊበላን፣ ወልዲያን፣ ደሴን፣ ኮምቦልቻንና አሁን ደግሞ ከፊል ሰሜን ሸዋን እያስረከበ የመጣን ኃይል እያሸነፈ ነው ወደኋላ የሚያፈገፍገው ሊባል አይችልም። በኢትዮጵያ የሚሊትሪ ታሪክ ውስጥ ወታደራዊ አሻጥር የሚሠራው በወታደራዊ አመራሩ ያውም ከአመራሩም በተወሰነው ክፍል እንጂ …
Read More »