Opinions
ከአማራ ሕዝባዊ ኃይል (ፋኖ) የተሰጠ መግለጫ!
ከአማራ ሕዝባዊ ኃይል (ፋኖ) የተሰጠ መግለጫ! እንደ ሀገር ኢትዮጵያ እጅግ አደገኛ ምስቅልቅል ውስጥ ትገኛለች፤ እንደ ህዝብ አማራ የእልቂት አዋጅ ታውጆበት ራሱን ከፈጽሞ ጥፋት ለማዳን በእያንዳንዷ ሰከንድ በእልህ አስጨራሽ ትንቅንቅ ውስጥ ነው። በዚህ ምክንያት ወቅቱን በዋጀ የጠላትን እንቅስቃሴ በሚመጥን አኳኋን፣ ጠላትን ለመመከትና ለመደምሰስ ህዝባዊ ትግል አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ የአማራ ህዝባዊ ሃይልን ፈጥረን ላለፉት ሶስት ወራት በሞት ጫካ ውስጥ እየተሽሎከሎክን ህዝቡን ስናነቃ፣ …
Read More »አቶ ብናልፍ አንዷለም (የብልፅግና ፓርቲ ዋና ፅ/ቤት ሀላፊ) ፋኖን አትደግፉ አሉ !
ዘማቾችን በተመለከተ – ከብናልፍ አንዷለም አሸባሪው ህወሓት አማራ እና አፋር ክልሎችን በመውረር ያለ የሌለውን የህዝብ እና የመንግሥት ሀብት እየዘረፈ፣ ዜጎችን እየገደለ፣ ሴቶቻችንን እየደፈረ ነው። ይሄን አሸባሪ ኃይል ወደ መጣበት ለመመለስ ሁሉም የመንግሥት የጸጥታ አካላት ርብርብ እያደረጉ ሲሆን ህዝባችንም በተለይ ወጣቱ በቡድን በቡድን እየሆነ ግንባር በመግባት እየተፋለመ ነው። የአፋር ህዝብ ወጣት አዛውንት ሳይል በክልሉ ልዩ ኃይል ስር በአንድ ተንቀሳቅሶ ጠላቱን እየመከተ …
Read More »አማራ ባንክ አ.ማ. ማስታወቂያ !
አማራ ባንክ አ.ማ. (በምስረታ ላይ) ክቡራን የአማራ ባንክ አ.ማ. (በምስረታ ላይ) ባለአክስዮኖች ፣ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ ጥቅምት 10 ቀን 2014 ዓ.ም ለሰነዶች ማረጋገጫ እና ምዝገባ ኤጀንሲ በጻፈው ደብዳቤ ባለአክስዮኖች በሰነዶች ማረጋገጫ እና ምዝገባ ኤጀንሲ ፊት ቀርበው በባንኩ መመስረቻ እና መተዳደሪያ ደንብ ላይ ፊርማቸውን እንዲያኖሩ ፈቃድ ሰጥቷል፡፡ ክቡራን ባለአክስዮኖች ፊርማችሁ ባንኩን ስራ ለማስጀመር እና የባንኩ ባለአክስዮን መሆናችሁን ለማረጋገጥ የግድ …
Read More »ለአቶ ገዱ አንዳርጋቸው የተሰጠ የመልስ ምት !
ለብአዴን ቁንጮው ለአቶ ገዱ አንዳርጋቸው የተሰጠ የመልስ ምት አቶ ገዱ በንግግራቸው አማራ የተወረረው ስላልተደራጀ ነው ብለው አፍ ሞልቶ ሲናገሩ ትንሽም አላፈሩም ፋኖን እያሳደዱ ሲያስገድሉና እንዳይደራጅ ሲያደርጉ የኖሩት ሰውዬ ዛሬ ደርሰው ህዝቡን ተጠያቂ ማድረግ ትልቅ ነውርነው እጅግም ያሳፍራል ከዚህ በታች የመልስ ምት የሰጣቸው ዴቭ ዳዊት ነው። ይድረስ ለገዱ አንዳርጋቸው እና ቀሪ ብአዴናዊያን ======= እናንተ በህዝባችን ጫንቃ ላይ ተቀምጣችሁ፥ ወጣቱ በራሱ …
Read More »