“መከላከያው በሴራ ነው የተሸነፈ አትበሉ” የሚሉ ሰዎች እንግዲያው አቅም አንሶት አልያም በበቂ መዋጋት የማይችል ኃይል ሆኖ ነው የተሸነፈ እንበል ? መርጠው ቢነግሩን ጥሩ ነው። መቼም ከራያ ጫፍ ጀምሮ ላሊበላን፣ ወልዲያን፣ ደሴን፣ ኮምቦልቻንና አሁን ደግሞ ከፊል ሰሜን ሸዋን እያስረከበ የመጣን ኃይል እያሸነፈ ነው ወደኋላ የሚያፈገፍገው ሊባል አይችልም። በኢትዮጵያ የሚሊትሪ ታሪክ ውስጥ ወታደራዊ አሻጥር የሚሠራው በወታደራዊ አመራሩ ያውም ከአመራሩም በተወሰነው ክፍል እንጂ …
Read More »Opinions
ጦርነቱን በአጭር ጊዜ ለማጠናቀቅ እየተሰራ መሆኑ ታወቀ !
ጦርነቱን በአጭር ጊዜ ለማጠናቀቅ እየተሰራ መሆኑን የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ! ************************** የአሸባሪው ህወሓት ኃይሎች በፀጥታ መዋቅሩና ህዝቡ መካከል ያለውን መተማመን ለመሸርሸር የሐሰት ፕሮፓጋንዳ እያሰራጩ መሆኑን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ። የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዶ/ር ለገሰ ቱሉ ለመገናኛ ብዙኃን በሰጡት መግለጫ መላው ህዝብና የፀጥታ መዋቅሩ ከመቼውም በተሻለ ተናበው እየሰሩ ነው ብለዋል። ሚኒስትሩ ለፀጥታ አካላትና ለህዝቡ መናበብ ዋና ማሳያ አድርገው ያነሱት በግንባር …
Read More »የአመቱ ምርጥ ፎቶ ! share
አብይ አህመድ የደቡብ ሱዳንን ምክትል ፕሬዚዳንት ከዋናው ጋር ለማስታረቅ እቅፍ አርጎ ሆዱን ሲስመውተመልከቱ :: አሁን ይሄ የሀገር መሪ ይባላል ? ፎቶ አንሺው ግን ጉደኛ ነው!
Read More »ብአዴን እጅህን ከዘመነ ካሴ ላይ አንሳ!!!
#የአማራን_ምድር_የብአዴን_መቀበሪያ_እናድርግ!!! የእማራን ምድር ለብአዴን ምድራዊ ሲኦል ማድረግ- በአርበኛ ዘመነ ካሴና ፋኖዎቻችን ላይ የተላለፈን ብአዴናዊ ውሳኔን በራሱ በብአዴን ላ እላይ አመራር ላይ በማዞር እርምጃ ይወሰድ!!! ***ወንድወሰን ተክሉ*** ፠ ይድረስ ለአማራ ታጣቂ ኋይሎች በሙሉ- የጀግኖቻችንን ደህንነት ከናንተ እጅ እንፈልጋለን በለየለት ጸረ አማራነቱ ጃንደረባ ባንዳ የሆነው የብአዴን ላእላይ አመራር በአርበኛ ዘመነ ካሴ ላይ ዛሬም ጸረ አማራዊ የሆነ የማጥቃት ውሳኔ ማስተለላፉ ተሰምቷል። የጀግናችንን ጄ/ል …
Read More »የጦርነቱ ሁኔታ- ዘገባ – ግርማካሳ
የጦርነቱ ሁኔታ- ዘገባ ዘግርማ #ግርማካሳ 11/2/2021 ወያኔ ከትግራይ ስትወጣ መጀመሪያ የያዘችው ኮረምን ነው። ኮረም የተያዘው መከላከያና የአማራ ልዩ ኃይል በአሻጥር እንዲለቅ ከተደረገ በኋላ ነበር። ኮረም ብላ፣ አላማጣ፣ ዋጃ፣ ቆቦ፣ ሮቢት፣ ጎብዬ፣ መርሳ፣ ሁርጌሳ፣ ዉጫሌ፣ ሃይቅ፣ ደሴ፣ ኮምቦልቻ እያለች ባቲ ደርሳለች። ወያኔ ባቲ ለመድረስ እጅግ በጣም ከፍተኛ የሆነ የትግራይ ወጣቶች ሕይወት ገብራለች። በጣም ብዙ። ታጣቂዎችን እንደ ማዕበል እያስመጣች። የምታስመጣውም በኮረም፣ …
Read More »