Prof. Yeshigeta (arrested) ይልቃል ከፋለ – የአማራ ጠላት እውቁ የዓይን እስፔሻሊስት የባሕር ዳር ዩኒቨርስቲ የህክምና ሳይንስ ፋካልቲ ዲን የሆኑት ሐኪም ፕሮፌሰር የሽጌታ ገላው ከሚሰሩበት ቦታ የፀጥታ ኃይል ነን በሚሉ ሰዎች ታፍነው ተወስደዋል ፡፡ የክልሉ ፕረዝደንት የፀጥታ ጉዳዮች ክላስተር አስተባባሪ ሰማ ጥሩነህም በወያኔ ዘመን የአማራ ህዝብ ላይ የፈፀሙበት ክህደት አልበቃቸው ብሎ ዘንድሮም አንቱታን ያተረፉ ሐኪምና የአገር መከታ ፋኖዎችን በማሳፈን …
Read More »Opinions
ሰበር ዜና! ‹መከላከያ ነው የከበበን ›የምኒልክ ብርጌድ አዛዦችና አባላት ወልቃይት እንዳይሄዱ በመከላከያ ተከለከሉ!
ህዝቡ በአዲስ አበባ ትምህርት የተሰቀለውን የኦሮሚያ ባንዳ አወረደ !
በአብይ አህመድ የተባረሩ የአማራ ጀነራሎች ስም ዝርዝር ! ወርቅ ላበደረ ጠጠር መለሰለት ማለት ይሄ ነው
ጥያቄ ለብአዴን! አሸናፊ ነው ብላችሁ የሸለማችሁት ሠራዊት አዛዡ ማን ነበር ??
ብአዴኖች እመኑኝ ብትሞቱ እንኳን አንተዋችሁም!!! አሸናፊ ነው ብላችሁ የሸለማችሁት ሠራዊት አዛዡ ማን ነበር ?? እመኑኝ የኛ ትውልድ በህዝብ ፊት አንበርክኮ ይጠይቃችኋል! ብትሞቱ መቃብራችሁ ላይ ለትውልድ መማሪያ የክህደት ታሪካችሁን እንጽፈዋለን። በጣም የሚገርመኝ ነገር ቢኖር ዛሬ በአማራ ክልል ከፌዴራል በመጡና በክልሉ ባለስልጣኖች በጦርነቱ የተሳተፉ እና የጎላ አስተዋፅ ያበረከቱ የመከላከያ ሰራዊት የአማራ ልዩ ሀይል ሚሊሻና ፋኖ መሸለም እና ማበረታታት እንዲሁም እዉቅና መስጠት በሚለዉ …
Read More »