ይሄን የሚከላከል ሰው በከተማው መጥፋቱ ያሳዝናል:: ግን ፎቶ አንስቶ ያሳየን ሰው ምስጋና ይግባው! ሌላው የማይረባ ፈሪ ሕዝብ ስለሆነ ይበላቸው !
Read More »Opinions
እኔም ፋኖ ነኝ – i AM FANO
እባካችሁ ሁላችሁም ይህንን መልዕክት በፍጥነት ሼር ሼር
#Gedu Andargachew ገዱ አንዳርጋቸው # _እባካችሁ_ሁላችሁም_በፍጥነት_ሼርርርርርርር ይህንን መልዕክት ሼር የማያደርገውን # ከአውሬና # ከአፋኙ መንግስት ልይቼ አላየውም እህታችን ቲና በላይ ምንም በማታውቃቸው አውሬዎች ለተከታታይ 4 ቀናት በተደረገባት ተደጋጋሚ የመድፈር ደርጊት ራሷን እንደሳተች ጠበቃዋ ሃይሉ ግርማ ለቤተሰቦቿ በዛሬው ዕለት አሳውቋል ። ከአስገድዶ መድፈርም በተጨማሪ ሽንታቸውን በፊቷ እንደሸኑባት ታውቋል ። ይህንን የሰሙት ቤተሰቦች ሆስፒታል ወስደው ለማሳከም ቢፈልጉም ተከልክለዋል ። እህታችን አሁን በጊዜው …
Read More »በህግ ማስከበር ዘመቻ ስም ታፍነው የተወሰዱ ሰዎች ስም ዝርዝር !
ከድርጅቱ አመራሮች የግል ገፅ እንደምንረዳው እስካሁን በእስር ላይ እንደሆኑ የተረጋገጠ የአብን አመራሮችና አባላት ፣ አብዛኞቹ ወደ ፍርድ ቤት ገና አልቀረቡም። ብዙዎች ድብደባና እንግልት የደረሰባቸው ሲሆን ፣ የት እንደተወሰዱ የማይታወቁም አሉበት። የአብን ስራ አስፈፃሚ እንደ አንድ አካል የጋራ መግለጫ እንኳን ማውጣት እንዳልቻለ እያየን ነው። በአማራ ህዝብ ላይ የሚደረገውን አንገት የማስደፋት ዘመቻ በዝምታ ይሁንታ ሰጥቶታል። የፋኖን ስም እንኳን ለማንሳት የተጠየፈ ድርጅት ሆኗል።ይህ …
Read More »በለጠ ሞላ፣ የሱፍ ኢብራህምና ጣሂር ሙሐመድ ስልጣን እንዲለቁ ተጠየቁ !
https://www.youtube.com/watch?v=MJlHCkJbig0
Read More »