ከፀጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ ኃይል የተሰጠ መግለጫ ፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨ በአማራ ክልል ሕገ-መንግስታዊ ሥርዓቱን በማፍረስ ክልላዊ ስልጣንን በኃይል ለመያዝ በሀገር ውስጥና በውጭ ሀገራት በህቡዕ ተደራጅተውና ተቀናጅተው በሚንቀሳቀሱ ጽንፈኛ ኃይሎች ላይ የማያዳግም ህጋዊ እርምጃ እየወሰደ መሆኑን የፀጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ-ኃይል ሚያዚያ 20 ቀን 2015 ዓ.ም ባወጣው መግለጫ ማስታወቁ ይታወሳል። በመሆኑም የጸጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ- ኃይል እየወሰደ ባለው እርምጃ በዚህ ህቡዕ አደረጃጀት ውስጥ …
Read More »Opinions
OLA Manifesto – የኦነግ ሸኔ ማኒፈስቶ
Manifesto of Oromo Liberation Army [gview file=”https://amharaonline.org/wp-content/uploads/2023/04/OLA-Brief-Manifesto-1.pdf”]
Read More »አቶ ግርማ የሺጥላ ተገደሉ።
አዲሱ የመከላከያ አዋጅ እና ዕውነታው:: ስልጣን ለኦሮሞ ብቻ !
አዲሱ የመከላከያ አዋጅ እና ዕውነታው የአዲስ አበባ ከተማ ፖሊስ፣የፌደራል ፖሊስ እና የመከላከያ ሠራዊት በአገር አቀፍ ደረጃ በጠቅላይ አዛዥ እና ኃላፊነት ጥብቅ ቦታ ላይ ያሉት እና ሪፎርሙ #ሼር በማድረግ ዕውነታውን እናጋልጥ፤እነዚህ መረጃዎች ብዙ ተደክሞባቸው የሚወጡ ናቸው። 1ኛ) የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር 👉ደመላሽ ወ/ሚካኤል (ኦሮሞ) 2ኛ) የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ም/ኮሚሽነር👉መላኩ ፈንታ (ኦሮሞ) 3ኛ) አዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽነር አዛዥ👉ሀሰን (ኦሮሞ) 4ኛ የአዲስ አበባ …
Read More »በተለያየ አለማት ላይ የምትኖሩ የአማራ ልጆች::
ሰላም ለእናንተ ይሁን በተለያየ አለማት ላይ የምትኖሩ የአማራ ልጆች:: ከFB ጩኸት ወጥተን ህዝባችንን በያለንበት ሆነን የማንቃት ስራ ላይ ብንሳተፍ ትግላችንን በአጭር ግዜ ፍሬ ያፈራል ገጠር ውስጥ ዘመድም ሆነ ቤተሰብ ያላችሁ የአማራ ልጆች ቤተሰቦቻችሁ ስለላው ሁኔታ እንዲያውቁ ለእነሱ ሙሉ ከታች ስላለው ነጥቦች መረጃ ከሰጣችሁና ካስገነዘባችሁ በኃላ አሁን የነገርኩሽ መረጃ ሁሉ ለጎረቤት እከሌ ንገረው። በማለት እርስ በእርስ እንዲወያዩ እና አብዛኛውን የገጠር ነዋሪ የሚሰባሰው …
Read More »