የአማራ ህዝብ ለህልውናው ለፍትህና ለዴሞክራሲ እያደረገ ያለውን ሁለገብ ትግል የሚደግፍ ንቅናቄ ተቋቋመ:: የአማራ ፋኖ እያደረገ የሚገኘውን ፍትሃዊ ትግል ወደ ላቀ ደረጃ ለማሸጋገር እና ህዝብን አደራጅቶና አቀናጅቶ መምራት አስፈላጊ መሆኑ ስለታመነበት የአማራ ልጆች በአንድነትና በፅናት በመቆም ፋኖ ለህልውና ለፍትህና ለዴሞክራሲ ንቅናቄ (ፋ.ህ.ፍ.ዴ.ን.) የተሰኘ ህዝባዊ እንቅስቃሴ ማቋቋማቸዉን በዛሬዉ ዕለት ባወጡት መግለጫ አስታዉቀዋል። ንቅናቄዉ በመግለጫዉ ወደ ሁለገብ ትግል ለመግባት ተገደናል ያለ ሲሆን በመላው …
Read More »Opinions
ለአማራ ህዝብ የቀረቡለት ሁለት ምርጫዎች ራስን ማዳን ወይ ሞት ነው። ላለመሞት እየታገለ ነው” ሙሉነህ ዮሐንስ
https://www.youtube.com/watch?v=_naNKrwPaeM
Read More »የአቢይ አህመድ ሰራዊት እየመነመነ መጣ!
የአብይ አህመድ መከላከያ ቁጥር በሚያስገርም ሁኔታ እየተመናመነ መሆኑ ታወቀ:: የኦህዴድ መከላከያ 100 ክፍለ ጦር ያለው ሲሆን እያንዳንዱ ክፍለ ጦር 1000 ወታደር አሉት:: ይህም ማለት ጠቅላላ የወታደሩ ብዛት 100 ሺህ ነው ማለት ነው:: በመጋቢት ወር ጀምሮ አማራ ክልል በሚደረገ ጦርነት ምክንያት ይህ በውስጡ 1000 ወታደር የነበረው እያንዳንዱ ክፍለ ጦር ቁጥሩ ዛሬ 1/3ኛው ተደምስሷል:: ይህ በጣም ያሳሰበው ብርሀኑ ጁላ ከጥቂት ቀናት በፊት …
Read More »ለአማራ ተወላጆች ጥብቅ ማስጠንቀቂያ!
የጎሳ ፖለቲካ እና ህገመንግስቱ በተቀዳሚ የጎዳው የትግራይን ህዝብ ነው።
የጎሳ ፖለቲካ እና ህገመንግስቱ በተቀዳሚ የጎዳው የትግራይን ህዝብ ነው። የትግራይ ህዝብ በንጉሱ ዘመን በሁሉም የኢትዮጵያ ግዛቶች በተለይም ዛሬ አማራ ክልል በሚባለው በዚያን ዘመን ጠቅላይ ግዛቶች ቆይቶም ክፍለሀገራት፤ ገንዘብ ያለው በገንዘቡ ጉልበት ያለው በጉልበቱ ተዘዋውረው ሰርተው ሲኖሩ ተከብረውና ተወድሰው እንዲሁም በዜግነታቸው ማግኘት የሚገባቸውን እንደ አካባቢው ማህበረሰብ እኩል እያገኙ ነበር። በደርግ ዘመንም ደግሞ በአገሪቱ ውስጥ ወደ ተሻለ ለም ቦታ አስፍሮ በግብርና ሙያ …
Read More »
Amhara Fano Supporters – የአማራ ፋኖ ደጋፊዎች Amhara Fano Support Website – የፋኖ ደጋፊዎች