Opinions
የኦሮሙማ መንግስት አማራ ክልል በወታደራዊ አስተዳደር እንዲመራ ወሰነ
አገዛዙ የመጨረሻ ትዛዙን በአማራ ህዝብ ላይ ሰጠ። ” የአማራ ክልል መንግስትን ወይም አጋር ወዳጁ ብአዴን በወታደራዊ አስተዳደር የመቀየር ወይም መፈንቅለ መንግስት የማድረግ ዝግጅት አብይ አጠናቀቀ” እርስ በራሳቸው የመፈነቃቀል ወይም የመዋዋጥ እንቅስቃሴ መጀመሩ አይቀሬነቱን የሚያሳይ ዝግጅት በግልፅ እየታየ መጥቷል። የኦሮሞ ብልፅግና የሚመራው አገዛዝ አማራ ክልሉን በወታደራዊ አገዛዝ ለመተካት አስፈላጊውን ዝግጅት ጨርሷል ፣ ብአዴን ወደ ግምጃቤት ይቀመጣል። የልፍኝ አስከልካዮች ከወራሪው ኦሮሙማ ጋር …
Read More »Zoom Conference today ! All Amharas are invited
ሀገራችን ኢትዮጵያ ካለችበት የመፈራረስ አደጋ እንድትወጣ የራስችንን አስተዋፅኦ እንድናደርግና መፍትሄ ለመሻት በዉጭ ሀገር ያለን ኢትዮጵያዉያን አንድ ላይ ተነጋግረን ተስማምተን ዉሳኔ ማሳለፍ አለብን :: በአማራ ሕዝብ ላይ የተጀመረው ጦርነት መቆም አለበት፣ ፍትህ ለሕዝባችን ፣ አፈና ይቁም ! የፖለቲካ እስረኞች ይፈቱ፣ የዘር ፖለቲካ ይታገድ የምትሉ ሁሉ ለዉይይት እንድትመጡ መድረክ አዘጋጅተናል:: Zoom Meeting Date: Sunday 23-07-2023 Time: EU Time: 9pm UK Time 8pm …
Read More »በ አማራ ምክርቤት የ አቶ ዮሐንስ ቧያለው ንግግር !
ሰበር መረጃ – ፋኖ
ሰበር መረጃ፦ በደቡብ ጎንደር ዞን ፋኖና የነቁ ዐማራዎች ላይ ጥቃት በመፈፀም እና በማሰር የሚታወቀው የወረታ ከተማ ፖሊስ አዛዥ ኮማንደር መልኬ ጤናው በትላንትናው ምሽት ባልታወቁ ሰዎች መገደሉ ተረጋግጧል፤ በተያያዘ ዜና በባንዳነቱና ሌብነት የሚታወቀውና በኦሮሙማው ቡድን ታማኝ ሎሌነቱ ለዐማራ ክልል መስተዳድር ከፍተኛ ኃላፊነት ታጭቶ የነበረው የደብረ ማርቆስ ከንቲባ ይትባረክ አወቀ ሀገር ጥሎ መኮብለሉ ተሰምቷል። ይህ በእንዲህ እንዳለ በዐማራ ሀሰተኛ የማንነት ጭምብል ብአዴን …
Read More »