ስለ ሰንደቅ ዓላማ ትርጉም ስናወራ ሰንድቅ ዓላማ ማለት በዘንግ ወይም በመስቀያ ያለ ሰንደቅ ማለት ነው፡፡ መስቀያው ዓላማ ሲባል የሀገር ዓርማ የሆነው ባለቀለሙ መለያ ምልክት ደግሞ ሰንደቅ ይባላል፡፡ የሚለው አንዱ ሲሆን ሌላኛው ትርጉሙ ደግሞ ሰንደቅ ዓላማ የሚባለው ባለቀለሙ የመለያ ምልክት ብቻ እንጅ መስቀያውን አይጨምርም ሰንደቅ ዓላማ መባሉም ሰንደቁ የራሱ የሆነ ዓላማ እንዳለው ለማመልከት ነው የሚሉም አሉ፡፡ የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ የመንግሥት ሰንደቅ …
Read More »News
balderas
https://www.facebook.com/100027098172133/videos/2004111669770619
Read More »የኦህዴድ/ብልጽግና ፖሊሶች ሽብር በአማራና ኦርቶዶክስ ላይ !
የኦህዴድ/ብልጽግና ፖኢሶች ሽብር #ግርማካሳ የወይብላ ማርያምን ታቦት ቤተክርስቲያን አታስገቡም በሚል ከኦህዴድ/ብልጽግና ፖሊስ በተተኮሰ ጥይት 4 የኦርቶዶክስ የእምነት ተከታዮች ጉዳት ደርሶባቸ ው በአለርት ሆስፒታል ህክምና ሲደረግላቸው ቆይቶ ሶስቱ ሕይወታቸው ማለፉን እየሰማን ነው፡፡ ብዙ ጊዜ እንደጻፍነው ሰዎቹ ማለት ኦህዴዶች “የኛ ጊዜ ነው፣ ተራችን ነው” ብለው የፈለጉት እያሰሩ፣ በፈለጉ ጊዜ እየገደሉ፣ እያፈናቀሉ፣ ህዝቡን እያሸበሩ ፣ እንደፈለጉ እየሆኑ የሚጠይቃቸው የለም፡፡ ከሕግ በላይ ናቸው፡፡ ኦህዴድ …
Read More »ስብሃት ነጋ ለምን ተፈታ??
እስክንድር ነጋና የታሰሩት የባልደራስ መሪዎች ተፈቱ!!
የባልደራስ ከፍተኛ አመራር የሆኑትና በቂሊንጦ ከአቶ እስክንድር ነጋ ጋር ታስረው የነበሩት የፓርቲው የድርጅት ጉዳዮች ኃላፊ አቶ ስንታየሁ ቸኮል በዛሬው ዕለት ከምሽቱ 12፡30 አካባቢ የማረሚያ ቤቱ ሠራተኞች ድንገት መጥተው ከማረሚያ ቤቱ እንዲወጡ እንደነገሯቸው አስስረድተዋል። “ድንገት አመሻሽ ላይ መጥተው ዕቃችሁን ይዛችሁ ውጡ አሉን፤ ያው እቃችንን ይዘን ወጣን። ምንም የምናውቀው ነገር የለም” በማለት አቶ ስንታየሁ ከቂሊንጦ ማረሚያ ቤት እንደወጡ በስልክ ለቢቢሲ ተናግረዋል። አቶ …
Read More »