Breaking News
Home / News (page 88)

News

የምርጫ ዉጤት ! ባልደራስን አስሮ ብልጥግና 98% አሸንፍኩ አለ::

ቦርዱ እንዳመለከተው ብልፅግና ፓርቲ ከ436 መቀመጫዎች ውስጥ 410 ያሸነፈ ሲሆን ለቀጣዩ አምስት አመታትም መንግሥት መመስረት የሚያስችለውን ወንበር አግኝቷል። የተቃዋሚ ፖርቲዎች ያሸነፏቸው የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መቀመጫ ብዛት 11 ሲሆን የግል ተወዳዳሪዎች ደግሞ አራት አሸንፈዋል። በአማራ ክልል አብን 5 የፓርላማ መቀመጫዎችን ሲያገኝ፣ በደቡብ ብሄር ብሄረሰቦችና ህዝቦች ክልል ኢዜማ 4 መቀመጫዎችን እንዲሁም የጌድዮ ህዝቦች ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ 2 የፓርላማ መቀመጫዎችን አግኝቷል። የግል ተወዳዳሪዎችን …

Read More »

የትግራይ ተወላጅ ነዋሪዎች ቤት እየገቡ ማሰር ማፈን!

የታጠቁ የበዳዲና (ብልጥግና ) ሰዎች የፍርድ ቤት ማዘዣ ሳይዙ በአዱስ አበባ የትግራይ ተወላጅ ነዋሪዎች ቤት እየገቡ የማሰር ማፈንና መግረፍ ስራ ላይ እየተሰማሩ መሆኑ በስፋት እየተገለፀ ነው:: አህያውን ፈርቶ ዳውላውን:: ስላማዊ ሰው ላይ ከሚበረቱ እዚያው በትግራይ እነ ፃድቃን አሉላላቸው አይደለም እንዴ::

Read More »

መሬት ላይ ያለውን ሀቅ በመደበቅ እና በማደባበስ መፍትሄ ማምጣት አይቻልም ።

ትግራይ መገንጠሏን እያወጀች ኦሮሚያም በመንግስት ታግዛ አልፎም ኦነግ እና ኦፌኮ የሽግግር መንግስት እያወጁ መሐል ላይ አንድነት ባለ ጨፍላቂ ነህ እየተባለ ሰለባ የሆነው ያልነቃው አማራ አንተ ትበታተናለህ እንጂ ኢትዮጵያ አትበትንም የሚለው ሒሳብ መክሸፍን ተረድተናል ። ይህ መሬት ላይ ያለውን ሀቅ በመደበቅ እና በማደባበስ መፍትሄ ማምጣት አይቻልም ። የኢትዮጵያ የዘመናት ችግር ከሻቢያ ጀምሮ ህወሃት እና ኦነግ ጭምር ሀገር የመመስረት እና አማራን በመጥላት …

Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.