Breaking News
Home / News (page 81)

News

የአብይ አህመድ አማካሪው ቄስ ዳንኤል ክብረት የሚያሳዝን ንግግር

የዲያቆኑ ሰይጣናዊ የጥላቻ ንግግር የሚወገዝና የሚኮነን ነው #ግርማካሳ አንዳንድ ወገኖች ስለ ዳንኤል ክብረት ምነው ዝም አልክ ብለው ጠይቀዉኛል፡፡ እስክሰማው ነበር፡፡ አንዲት እህት ክሊፑን ላከችልኝና ሰማሁት፡፡ የሰማሁት ነገር በጣም የሚገርም፣ የሚያሳዝን የሚያሳፍርም ሆኖ ነው ያገኘሁት፡፡ ለማመን የሚከብድ፡፡ ሆድ ያባውን ብቅል ያወጣዋል እንደሚባለው ዲያቆኑ ካቲካላ ለግቶ ይሆን የተናገረው ብዬ አስብኩ፡፡ ይህ ንግግሩ …

Read More »

አበበ ገላው ኤርምያስ ለገሰ ላይ ክስ መሰረተ ! የህዝቡን መልስ ያንብቡ !

Bahiru Admassie አበበ ገላው በዚህ ልክ መውረድህ ታሳዝናለህ እንዴት ለግፉአን የቆመውን ንፁህ ኢትዮጵያዊውን ኤርሚን ለማዋከብ ትሞክራለህ? አንተ የብልግና ውታፍ ነቃይ ቦሃቃው አበበ ተዋርደሃል   Jacob Addis ኤርሚያስ እንኳን በአበበ ገላው እና በግቦት ፸ ፣ ብልፅግና ሴራ በሕውሀትም አልተመለሰም። ኤርሚ all the way we are with you, if he can’t pay …

Read More »

የወሎ ህዝብ በረሀብ እየረገፈ ነው! ሰው ሰራሽ ረሃብ ! – በለጠ ሞላ (አብን)

በቃ ‼️ ***** የአብኑ ሊቀመንበር በለጠ ሞላ ጌታሁን ይህን ብሏል። (ጉዳዩን በተጨባጭ ስለማውቀው እውነቱን እጋራለሁ) እንደትላንቱ ሀገራዊ ፖለቲካችን ሁሉ ዛሬም የወሎ ህዝብ በርሀብ እንዲረግፍ እየተደረገ ነው !!! አስቸኳይና ጥብቅ ማሳሰቢያ ለአማራ ክልል መንግስት፣ ለፌዴራል መንግስት፣ ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ፣ እንዲሁም ለአለማቀፍ ተቋማትና መንግስታት:- ይህ ተጨባጭ እውነታ ስለሆነ ሀገር ይወቀው ታሪክም ይመዝግበው፤ …

Read More »

News in Pictures

Time in Ethiopia

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.