HR6600 ትርጉሙ ይሄ ነው። 117ኛ ምክር ቤት 2ኛ ስብሰባ HR 6600 በኢትዮጵያ የመረጋጋት፣ የሠላም እና የዴሞክራሲ ጥረቶችን ለመደገፍ፡፡ ……… በተወካዮች ምክር ቤት ጥር 27፣ 2014 (እ.ኤ.አ. ፌብሪዋሪ 4፣ 2022) አቶ ማሊኖውስኪ (ራሳቸውን፣ የካሊፎርኒያዋን ወ/ሮ ኪም፣ አቶ ሚክስ እና አቶ ምክካውልን ወክለው) የሚከተለውን የሕግ ረቂቅ አቅርበዋል፤ ረቂቁ ለውጭ ጉዳዮች ኮሚቴ እንዲሁም ከዚያ በተጨማሪ ለፍርድ ቤት አካል፣ ለገንዘብ አገልግሎቶች እና …
Read More »News
አቶ በለጠ ሞላ ከአብን ተወገዱ ! አዲስ የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ተደራጀ ።
#ሰበር_ዜና! የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን)የማዕከላዊ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴውን በሚከተለው መልኩ እንደገና አደራጅቷል። አዲሱ ሥራ አስፈፃሚም፦ 👉 1) ዶ/ር ቴዎድሮስ ኃ/ማሪያም – ሊቀመንበር 👉 2) አቶ ክርስቲያን ታደለ – ም/ሊቀመንበር እና የፖለቲካ ጉዳዮች ኃላፊ 👉 3) አቶ ደመወዝ ካሴ – የውጭ ጉዳዮችና ዓለማቀፍ ግንኙነት ኃላፊ 👉 4) አቶ ዘሪሁን ገሰሰ – የማዕከላዊ ጽ/ቤት ኃላፊ 👉 5) አቶ ዩሱፍ ኢብራሂም – የህግና …
Read More »አቶ መስፍን ጣሰው (Amhara) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ሆነው ተሾሙ
አቶ መስፍን ጣሰው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ሆነው ተሾሙ ******************************* የኢትዮጵያ አየር መንገድ አቶ መስፍን ጣሰውን ዋና ሥራ አስፈጻሚ አድርጎ ሾመ። አቶ መስፍን በቶጎ የኤስካይ (ASKY) ኃላፊ በመሆን እየሰሩ ይገኛሉ። አቶ መስፍን ጣሰው በአየር መንገዱ ለ38 ዓመታት ያገለገሉ ሲሆን አየር መንገዱ በተጨማሪም የቦርድ አባላቱን በአዲስ መልክ ያዋቀረ ሲሆን አቶ ግርማ ዋቄ የቦርድ ሰብሳቢ፣ አቶ ተክለወልድ አጥናፉ፣ አቶ ተመስገን …
Read More »በአሜሪካን አገር ተሰሚነት ያለው የአማራ የመብት ታጋይ ስለ HR6600 ረቂቅ ሕግ ይህን ብሏል!
በአሜሪካን አገር ተሰሚነት ያለው የአማራ የመብት ታጋይ ይህን ብሏል:: “በ HR6600 ረቂቅ መሰረት በአማራ ላይ የዘር ፍጅት የፈፀሙ አካላት በሙሉ ተጠያቂ እንዲሆኑ ይደረጋል።” ይህን ያሉት የአማራ ማህበራት በሰሜን አሜሪካ ሰብሳቢ ቴዎድሮስ ትርፌ ናቸው። በጉዳዩ ዙሪያ ከእንግሊዘኛ ወደ አማርኛ የተተረጎመው ንግግራቸው ቀጥሎ ቀርቧል። ~~ 1. “ረቂቁን ተቃወሙ” የሚሉ ባለስልጣናት ጭንቀታቸው ኢትዮጵታያ እንዳትጎዳ ሳይሆን በሰሩት ወንጀል ልክ ተጠያቂ እንዳይሆኑ ነው፤ የኢትዮጵያ …
Read More »ምድራችን ካስተናገደቻቸው ዘረኛ ድርጅቶች ሁሉ ዘረኛነትን ፍጹማዊ ያደረገ ዘግናኝ የዘር ድርጅት ! / Achamyeleh Tamru
By> Achamyeleh Tamiru በዐቢይ አሕመድ የሚመራው ብል[ጽ]ግና ምድራችን ካስተናገደቻቸው ዘረኛ ድርጅቶች ሁሉ ዘረኛነትን ፍጹማዊ ያደረገ ዘግናኝ የዘር ድርጅት ነው! ዐቢይ አሕመድ በፕሬዝደንትነት ስለሚመራው ብል[ጽ]ግና ልዩ ባሕርያት ሲናገር በኢትዮጵያ ከተከሰቱ ፓርቲዎች ሁሉ አገር በቀል እሰቤ በውስጡ በመያዝ የተመሰረተ የመጀመሪያው ፓርቲ መሆኑን ገልጿል። ይህን የተናገረው ዐቢይ አሕመድ በትናንትናው እለት በዋለው ውሎ የፓርቲውን የማእከላዊ ኮሚቴ አባላት “ሲያስመርጥ” ውሏል። ስ ማእከላዊ ኮሚቴ ወይም Central …
Read More »