News
በአብይ አህመድ የተባረሩ የአማራ ጀነራሎች ስም ዝርዝር ! ወርቅ ላበደረ ጠጠር መለሰለት ማለት ይሄ ነው
ብርጋዴር ጄኔራል ተፈራ ማሞ የጀግና ሜዳሊያ ተነፈጋቸው !
ብርጋዴር ጄኔራል ተፈራ ማሞ የጀ ግና ሜዳሊያ ተነፈጋቸው! በአማራ የህልውና ዘመቻ አስተዋፅኦ ያበረከቱ አካላት ባህርዳር የሽልማትና እውቅና ኘሮግራም ዛሬ ተካሂዷል። በዚህ ኘሮግራም የአሁኑ የአማራ ልዩ ሃይል አዛዥ ኮሚሽነር ተኮላ አይፎክሩ እና የአማራ ሚሊሻ አዛዥ ኮሎኔል ባምላኩ አባይ የአንደኛ ደረጃ የወርቅ ሜዳሊያ ተሸልመዋል። በከፋፍለህ ግዛውን የሚተዳደረው የአማራ ብልፅግና ግን በዚህ የሽልማት ኘሮግራም በአብይ አህመድ ቀጥተኛ ትዕዛዝ የጄኔራል ተፈራ ማሞ ስም እንዳይጠራ …
Read More »ጥያቄ ለብአዴን! አሸናፊ ነው ብላችሁ የሸለማችሁት ሠራዊት አዛዡ ማን ነበር ??
ብአዴኖች እመኑኝ ብትሞቱ እንኳን አንተዋችሁም!!! አሸናፊ ነው ብላችሁ የሸለማችሁት ሠራዊት አዛዡ ማን ነበር ?? እመኑኝ የኛ ትውልድ በህዝብ ፊት አንበርክኮ ይጠይቃችኋል! ብትሞቱ መቃብራችሁ ላይ ለትውልድ መማሪያ የክህደት ታሪካችሁን እንጽፈዋለን። በጣም የሚገርመኝ ነገር ቢኖር ዛሬ በአማራ ክልል ከፌዴራል በመጡና በክልሉ ባለስልጣኖች በጦርነቱ የተሳተፉ እና የጎላ አስተዋፅ ያበረከቱ የመከላከያ ሰራዊት የአማራ ልዩ ሀይል ሚሊሻና ፋኖ መሸለም እና ማበረታታት እንዲሁም እዉቅና መስጠት በሚለዉ …
Read More »አብይ አህመድ ፋኖን ለማጥፋት መልክተኞች ወደ ጎንደር ልኳል !
https://youtu.be/d2kIzY6_aF8
Read More »